Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jul 17, 2026) ሁለተኛ (2ኛ) ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የባንኩ ደንበኛ የወሰደውን የካፒታል ዕቃ ኪራይ ክፍያ በገባው የሊዝ ውል መሰረት
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሁለተኛ(2ኛ) ዙር በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 17, 2026) የሁለተኛ (2ኛ) ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የባንኩ ደንበኛ የወሰደውን የካፒታል ዕቃ ኪራይ ክፍያ በገባው የሊዝ ውል መሰረት
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የስሚንቶ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ ለተአ/ዳባት/002/2018 የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጎንደር ቅ/ጽ/ቤት በአምዋጭ ስደተኛ ሳይት ዳባት ከተማ እና በአፍጥጥ ስደተኛ ሳይት ገዳውሃ ከተማ
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጎንደር ቅ/ጽ/ቤት በአምዋጭ ስደተኛ ሳይት ዳባት ከተማ እና በአፍጥጥ ስደተኛ ሳይት ገዳውሃ ከተማ በሚገኘው በስደተኛ ሳይቱ መጋዘን የሚገኘውን ሲሚንቶ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 17, 2026) ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ አይናጌ ሕፃናት እና ቤተሰብ ልማት ድርጅት በኢፌዴሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በዳግም ምዝገባ ቁጥር 1544 ተመዝግቦ የሚገኝ በኢትዮጵያ ነዋሪዎች
አይናጌ ሕፃናት እና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከ ሐምሌ 2025 እሰከ ሰኔ 30,2026 ድረስ ለ1 ዓመት አጠቃላይ ገቢና ወጪውን እንዲሁም የፕሮግራም አፈጻጸም ጥራቱን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር የሚፈለግ ሲሆን ከአሸናፊው የኦዲት ድርጅት ጋር ለ3 ዓመታት ውል ገብቶ ማሰራት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Sport Academy: Procurement of Sport Materials
Government (Aug 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f48c809f-21a9-42c4-8734-dbf7abb78a32/open
Madda Walabu University: Procurement of Kitchen Equipment
Government (Aug 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/35014b9e-b8f2-4817-9d81-fe13c7923b4a/open
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ዕቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ ጫማዎች፣ ምግብ ነክ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ዕቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ እስፔርፓርት፣ የጽዳት ዕቃ እና ልዩ ልዩ በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 27, 2026) የግልጽ እና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣
Addis Ababa Science and Technology University: Procurement of Food and Beverages
Government (Aug 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/01fa13f5-e33f-4003-b214-400ddd415f2d/open
በምስራቅ ወለጋ ዞን ጅማ አርጆ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ላሉት የመንግስት መ/ቤቶች 2019 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና ጎማ፤ የሞተር ሳይክል ጎማ፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፤ የግንባታ ዕቃዎች፤ የቴክኒክ ሥልጠና መሣርያዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በምስራቅ ወለጋ ዞን ጅማ አርጆ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ላሉት የመንግስት መ/ቤቶች
የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ ደንብ ልብስና የአደጋ መከላከያ ዕቃዎች (Protective Device) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OSE/NCB/003/2019 የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ለ2019 በጀት ዓመት፡– የተለያዩ ደንብ ልብስና የአደጋ
በሸገር ከተማ ሱሉልታ ክ/ከተማ የወሰርቢ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት ለሚገኙ ሴክተሮች የጽህፈት መሣሪያዎች፣ አላቂ፣ የጽዳት፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በሸገር ከተማ ሱሉልታ ክ/ከተማ የወሰርቢ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት ለሚገኙ ሴክተሮች የጽህፈት መሣሪያዎች፣ አላቂ
Bahir Dar University: Procurement of Medical Supplies
Government (Aug 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4a670d94-f117-401f-b4c7-ea0931b22e23/open Lot Information
Ministry of Justice: Procurement of Hotel Service
Government (Aug 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/341ba2e2-2f0a-4000-8c08-913ca608332f/open Lot Information