Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Jan 23, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ አገልገሎት ግዴታውን ካልተወጣ ደንበኛ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 መሰረት የተረከባቸውንና ከዚህ በታች በዝርዝር የተገስጹትን የዳቦ መጋገሪያ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የመጋዘን ኪራይ አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር NEBE/NCB/RE/001/2018 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር የሚገኝ ብዛት ሁለት መጋዘን እያንዳንዱ የግቢው ስፋት
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመጋዘን ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 23, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሀይለሚካኤል ጥላሁን እና የፍ/ባለዕዳ ስኖዝ ሪል እስቴት አ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/13030 በቀን ታኅሳስ 09 ቀን 2017
የቦታ ስፋት 659 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Government(Jan 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8d6859d6-9ac0-4c16-bd74-eab4ede034a8/open Lot Information Procurement Reference Number: FFIC-NCB-G-0069-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ ኤል ኢ
Federal First Instance Court፡ በድጋሚ የወጣ ኤል ኢ ዲ አፖል ግዥ -2018
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ሬስት ትሬዲንግ ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የጥበቃና ፅዳት አገልግሎት እንዲሁም የድርጅቱ ሎጎ ያለበት ጥቁር የፕላስቲክ ኤርጌንዶ ጫማዎችን መግዛት ይፈልጋል
የፅዳት ዕቃ ግዢ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሬስት ትሬዲንግ ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የጥበቃና ፅዳት አገልግሎት በመላው ሃገሪቱ እያቀረበ የሚገኝ ሲሆን ለ2017 በጀት ዓመት ለደንበኞቹ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ልማት ድርጅቶች ድጋፍና ክትትል ባለስልጣን የጎሽ ሜዳ ቧንቧና ፕላስቲክ ማምረቻ ድርጅት በ 2017 በጀት ዓመት ለድርጅቱ ስራ ማስፈፀሚያ የሚውሉ እቃዎችን ማለትም የቢሮ አላቂ እቃዎችን የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የደንብ ልብስ፣ የጽዳት እቃዎች እና አላቂ የምርት መሳሪያዎች እቃዎችን በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ልማት ድርጅቶች ድጋፍና ክትትል ባለስልጣን የጎሽ ሜዳ ቧንቧና ፕላስቲክ ማምረቻ ድርጅት በ 2017
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክ/ ከተማ ወረዳ 11 ፋይናንስ ጽ /ቤት ጥራታቸውን የጠበቁ የጽህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች እና የተለያዩ አገልገሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ፡- 001/2017 አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ፋይናንስ ጽ /ቤት ጥራታቸውን የጠበቁ የጽህፈት መሳሪያ፣
በየካ/ክ/ከተማ/አስ/ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 10 ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር የካ/ወ/10/ጤ/ጣ/01/2017 በየካ/ክ/ከተማ/አስ/ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 10 /አንቆርጫ/ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ፋይናንስ ጽ/ቤት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሣሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ መሰተንግዶ፣ ህትመት፣ የቢሮ ማሽን ጥገና፣ የቢሮ እና የቢሮ ዕቃዎች ጥገና፣ እና የመኪና ኪራይ፤ የአትክልት ዘር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ልዩ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ ሽያጭ
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ 1. ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 959 2. ለሽያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በጉራጌ ዞን የምሁርና አክሊል ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በስሩ ለሚገኙ ሴ/ር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የእስቴሽነሪ ዕቃዎች፣ የመኪናና የሞተር ሳይክል ዕቃዎች እና የቢሮ ፅዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 0001- በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በጉራጌ ዞን የምሁርና አክሊል ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት የሠራተኞች ካፌ ለማቋቋም የተለያዩ ለካፌና ራስቶራንት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድር መግዛት ይፈልጋል
በኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት የጨረታ ቁጥር አገ 02/2017 የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት የሠራተኞች ካፌ ለማቋቋም የተለያዩ ለካፌና ራስቶራንት አገልግሎት
Oromia Steel Pipe Mill Plc Would Like to Purchase Fittings for Water Supply from Local Suppliers Fittings & Steel Pipe Slotting Machine
Invitation to Bid Bid No NCB 05/2024 1. Oromia Steel Pipe Mill Plc would like to purchase Fittings for Water