Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Apr 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/b83f39ed-6fc9-44c9-a425-40de9d892460/open Reference Number: MoH-NCB-G-0022-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: MOH-NCB-G-2018-BID Procurement Information Procurement Type:

Ministry of Health፡ Procurement of Desktop Computer

Addis Zemen (Apr 12, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 3ጤና ጣቢያ ማስያዝ የሚገባቸው የጨረታ ማስከበሪያ ከዚህ ይመልከቱ ሎት 1 የላብራቶሪ ሪኤጀንቶች እና እቃዎች ግዥ

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 3 ጤና ጣቢያ የተለያዩ አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማግኘት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 32/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ

በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 12, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሸከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ማስታወቂያ ቁጥር 48/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Grand Renaissance Dam Coordination Project Office: Procurement of Table and Sofa with Table

Government(Dec 01, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f5ff620d-1d92-4a4c-a293-4786d89420f6/open Lot Information

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክ/መንግሥት በምስራቅ ጉራጌ ዞን የደቡብ ሶዶ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2018 በጀት ዓመት የወረዳው ፍርድ ቤት ግንባታ ለማስገንባት ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 29, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክ/መንግሥት በምስራቅ ጉራጌ ዞን የደቡብ ሶዶ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2018 በጀት

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 008/2018

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት መስተዳድር በሰሜን ሸዋ ዞን ፍቼ ከተማ የሚገኘው የቶርብን ቡርቃ አሼ ወተት አምራቾች ኅ/ሥራ ማኅበር በ2018 SNV የተባለ መንግሥታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ባገኘው በጀት ለማኅበሩ ሥራ አገልግሎት የሚውል አይሱዙ የጭነት መኪና ኦባማ የ2025 ሞዴል የሆነውን ከሀገር ውስጥ አስመጪዎች ላይ መግዛት፣ የወተት ብዶን ከብረት የተሠሩ 50 ሊትር የሚይዝ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ተጫራቾችን በጋዜጣ ማስታወቂያ መግዛት ይፈልጋል

የገደብ ወረዳ ፍ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚሆን G+1 እና ሌሎች ህንፃ ለማስገንባት በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የወራቤ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በስሩ ላሉ ፕሮጀክቶች ለሰርቪስ እና ለሌሎች አገልግሎት የሚውል አይሱዙ፣ የውሃ ቦቴ እና ሚኒባስ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 29, 2025)   በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታጠቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የወራቤ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በስሩ ላሉ ፕሮጀክቶች

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕ/ክልል መንግስት ከህሎት ቴክኖሎጂ ቢሮ የቤንች ሸኮ ዞን የአማን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የ2018 በጀት ዓመት ለኮሌጅ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።  የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ

የሀዋሳ ተግባረ-ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ኤሌክትሮኒክስ፣ ቴሌቪዥን እና ኮምፒውተር፣ ፈርኒቸር፣ ጋርመንት እና Agro Processing በግልፅ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 29, 2025)  ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01 የሀዋሳ ተግባረ-ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡባዊ ሲዳማ ዞን ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት አላቂ የቢሮ መገልገያ ዕቃ ማለትም የጽሕፈት መሳሪያዎችን እና የኤሌክትሮኒክስ ግዥ በጨረታ ዋጋ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል