Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (May 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 009/ሽያጭ/18 ዓ.ም የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በሀዋሳ እና በሆሳዕና በድርጅቱ መጋዘኖች ተከማችቶ የሚገኝ በአሶሳ አካባቢ የተመረተ ከዘርነት የተረፈ ለምግብነት የሚውል ንፁህ
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በሀዋሳ እና በሆሳዕና በድርጅቱ መጋዘኖች ተከማችቶ የሚገኝ በአሶሳ አካባቢ የተመረተ ከዘርነት የተረፈ ለምግብነት የሚውል ንፁህ የበቆሎ እህል ለሁለተኛ ጊዜ እንዲሁም ንጹህ የስንዴ እህል ለመጀመሪያ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 03, 2026) INVITATION FOR OPEN RE-BIDS (Ref No. LISC/HRL/009/2026) Lucy Insurance S.C. invites interested and eligible bidders to participate in a second round (Re-bid) open competitive bid for
Lucy Insurance S.C. Invites Interested and Eligible Bidders to Participate in a Second-round (Re-bid) Open Competitive Tender for the Supply of Electric Vehicles.
Reporter (May 03, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዘውንና ከዚህ በታች የተመለከተውን ተሽከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ)
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሀርቡ ማደክር ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በተሳሳሰው 216/92
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ministry of Agriculture: Procurement of Logo Sticker Office Vehicles/ተሸከርካሪ ላይ የሚለጠፍ የመስሪያ ቤቱ ሎጎ ስቲከር
Government(Jan 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/96e3b0ee-62b0-4a8b-bc6d-0c88f89ae45e/open Lot Information Procurement
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሀረርጌ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የቁም ደን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 02, 2026) የቁም ደን ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OFWE/GU-09/2018 ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ እቃ/አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፀውን እቃ/አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ግብርና ቢሮ የሰሜን ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ለ2018/2019 የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል 88,477 ኩ/ል የአፈር ማዳበሪያ በዞናችን ካለው ደባርቅ ዩኒየን በስሩ ባሉ 33 መሠረታዊ ማኅበራት መጋዘን ድረስ ለማጓጓዝ ብቃት ያላቸውን የትራንስፖርት ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ውል ከተፈፀመበት ቀን እስከ ሃምሌ 30 ቀን 208 ዓ.ም ድረስ ባለው 7 ወር ጊዜ የሚቆይ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ግብርና ቢሮ የሰሜን ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ለ2018/2019 የምርት
የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ: የተማሪዎች ዶርም ህንፃዎች ጥገና /Painting and Maintenance Work for Student Dorm( 2) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Jan 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c94ead16-3cfe-4f9c-8e8e-bdaa3348eb44/open Reference
በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን የወረባቦ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ15/04/2018 ዓ.ም ያወጣውን ጨረታ ማስተካከያ አርጎበታል
Addis Zemen(Jan 02, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን የወረባቦ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ15/04/2018 ዓ.ም ጀምሮ
Ethiopian Roads Administration: Procurement of HP Tonner
Government(Jan 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b3ae4baa-57ca-4239-82b1-a20986e13198/open Lot Information Procurement
Bahir Dar University: በድጋሜ የወጣ የእስቴሽነሪ ግዥ (ፔዳ ግቢ)
Government(Jan 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2997c50a-06d2-43ab-8bc0-37e91244283e/open Lot Information Procurement
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ከእንጨት የተሰራ መሀሉ ኒኬል የሆነ የኮሚሽኑ ሎጎ እና አጭር ፅሁፍ ያለበት ታጣፊ ፍሬም ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Jan 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1b70a608-dfc0-4017-87ff-bfcbc0caed77/open Lot Information Procurement