Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 10, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት እነ አቶ ሳምሶን ሀይሉ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ሀይሉ ገ/የሱስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 10, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ከበደ ተፈራ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ጌትነት ተፈራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/102873 05/10/2017

የይዞታው ስፋቱ 433 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 10, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሲና ደረጄ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ተስፋዓለም ብርሀኑ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በመ/ቁ. 119002በህዳር 04 ቀን 2016

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Government (Jul 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f06a5e70-393f-495c-8341-f048a46fca43/open Reference Number: EFDA-NCB-NC-0044-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: EFDA/NCB/ADDIS ABABA HOTEL/08-2018 Procurement Information

Ethiopian Food and Drug Authority፡ Procurement of Four-Star Hotel Service in Addis Ababa

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ሲዳማ ብሮድካስትንግ ኮርፖሬሽን በ2019 በጀት ዓመት ኮርፖሬሽኑ ለሥራ የሚፈልጋቸውን የኤሌክትሪክ ሞተርሳይክሎች እና የስቱድዮ ዕቃዎች፣ የፕሮዳክሽን መሣሪያዎችና የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለወረዳው ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት አጠቃላይ በወረዳችን ውስጥ ለሚሰራው አዲስ የመንገድ ከፈታ፤ ነባር መንገድ በክፍል እና ሙሉ ጥገና ለማድረግ በዘርፉ ለተሰማሩ ማሽነሪ አቅራቢዎች ለመከራየት ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በወረዳው ውሃ ማዕድን ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የደ/ወርቅ የመጠጥ ውሃ ተቋም ጥገና እና ማስፋፍያ ስራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 25, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በወረዳው ውሃ ማዕድን ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የደ/ወርቅ

በደቡብ/ኢት/ክ/መንግስት በአሪ ዞን ሰሜን አሪ ወረዳ ፋይናንስ/ፕ/ጽ/ቤት ለትምህርት/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ በዋን ዋሽ ፕሮግራም በመሎራሻ ቀበሌ ትም/ቤት የሴቶች ንፅህና ማዕከል እና ቆሻሻ ማቃጠያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

በየካ ክ/ከተማ በወረዳ 04 የቀበና ቅድመ አንደኛ ደረጃ፣ የመ/ደረጃ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚውሉ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ለህትመት አገልግሎት፣ ቋሚ ዕቃዎች እና ሌሎችም አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በፍርድ አፈጻጸም ከሳሽ ለታ ጣፋ እና ተከሳሾች ዱሬቲ ኃ.የተ.የግ.ማ. እና ሞኮንንን አብዲሳ መካከል ባለው የፍትሐ ብሔር ክርክር መጋዘን/ንብረት በሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ነቀምቴ ዲስትሪክት ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ በጥሬ ገንዘብ /በካሽ/ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 25, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለሰጠው የብድር ገንዘብ አመላለስ በመያዣነት የያዘውንና ከዚህ በታች ባለው ሠንጠረዥ

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ) የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች፣ መለዋወጫዎች እና የትራንስፖርት ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 25, 2026) የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች መለዋወጫዎችና የትራንስፖርት ኪራይ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ፣የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ስኮ/ ብግጫ/3A/2018

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት 2019 በጀት ዓመት በወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሣሪያዎች፣ ጽዳት ዕቃዎች እና ባለሁለት እግር ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል