Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Jan 28, 2026) ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/017/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ ስም

ቡና ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር– ESLSE/P&I/REQ/2025/02233 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2018 በጀት አመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ማሽኖች

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ማሽኖች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 28, 2026) ለተረፈ ምርት(ዌስት) በድጋሚ የወጣ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር መ.ሰ.ፋ.ኤም.ኤን.ኤስ/ጨረታ/002/2018 የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ኤም ኤን ኤስ ማኑፋክቸሪንግ እና ትሬዲንግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ተረፈ ምርቶችን በጨረታ

የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ኤም ኤን ኤስ ማኑፋክቸሪንግ እና ትሬዲንግ የተለያዩ ተረፈ ምርቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 28, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 11/2018 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣  ሸቀጣ ሸቀጥ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸውን እቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የሳንድ ሜኪንግ ክሬሸር ፕላንት በዘርፉ ፈቃድ ካላቸው ድርጀቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኮርፖሬሽናችን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለጸውን የሳንድ ሜኪንግ ክሬሸር ፕላንት በዘርፉ ፈቃድ ካብ ድርጀቶች

በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ፍቅርተ ማሞ እና የፍ/ባለዕዳ ሃምሳ አለቃ አቦነሽ ማሞ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 02, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ወ/ሮ እመቤት ጁፋራ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ተስፋዬ ጁፋራ

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የእርሻ መሣሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ ለሚያከናውናቸው የመሬት ማልማት የሚያገለግሉ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎችን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 03, 2026) የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የእርሻ መሣሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ ለሚያከናውናቸው የመሬት

የልዕልት ዘነበወርቅ መታሰቢያ ቅደመ አንደኛና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 ዓ/ም የተለያዩ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ ስፌት፣ የፅዳት እቃዎች፣ ጥገና ሰርቪስ አገልግሎት፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የማዕከል እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ህጋዊ ብቃት ያላቸው የሀገር ውስጥ ተጫራቾችን ይጋብዛል

Debre Birhan University: Procurement of Food and Beverages

Government (Mar 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5b190ca4-2377-4bc2-9b41-edf807cee936/open Lot Information

Ministry of Foreign Affairs: እስቴሽነሪ እቃዎች ግዥ

Government (Mar 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9cb1f245-6e87-42cd-ab13-12a9f58cbe93/open Lot Information

የማንኩሳ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ያገለገሉ አሁን ላይ አገልግሎት የማይሰጡ ፓምፖችንና ጀነሬተሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Mar 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የማንኩሳ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ያገለገሉ አሁን ላይ አገልግሎት የማይሰጡ ፓምፖችንና ጀነሬተሮችን በግልጽ

በሰሜን ጎጃም አስተዳደር ዞን የደቡብ ሜጫ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳዉ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኝ ጤና ኬላ አገልግሎት የሚዉል የተቀናጀ የጤና ኬላ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል