Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Be’kur(Jan 19, 2026) ለመጀመሪያ ፣ለሁለተኛ እና ለሶሰተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት1.የዶቄት ፋብሪካ መለዋወጫ ግዥ ለሶለተኛ ጊዜ፣ ሎት2.የመኪና ጎማና መለዋወጫ

በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ አወዳድሮ ከአሸናፊው የሚጓጓዘውን ማጓጓዝ፣ የሚገዛውን መግዛት፣ የሚሰራውን ማሰራት እና የሚሸጠውን መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 21, 2026) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለተለያዩ አገልግሎቶች (ጋራዥ ፣የአንጨት  ሥራ፣ የብረታ ብረት ሥራ የማምረቻ ኢንዱስትሪ ወዘተ) አገልግሎት የሚውል ቦታ ለማከራየት በድጋሚ  የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል ቦታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል

Government(Jan 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/caf2d53b-ab8c-4549-b682-f0fef51a36d0/open Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0808-2018-PUR Object of Procurement: ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የቀለም

ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ የቀለም ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 21, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ኢሎአ/005/2018 የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከስፖርት ውድድር ውርርድ አጫዋቾች በ2015፣ 2016፣ 2017 እና 2018 በጀት ዓመት የኮሚሽን ተሰብሳቢ ሂሳቦች

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከስፖርት ውድድር ውርርድ አጫዋቾች በ2015፣ 2016፣ 2017 እና 2018 በጀት ዓመት የኮሚሽን ተሰብሳቢ ሂሳቦች ላይ ልዩ ምርመራ (Special Audit) በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አፄ ቴዎድሮስ አፀደ ሕጻናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም. ለተለያዩ የሥራ ክፍሎች የሚሆኑ የተለያዩ እቃዎችንና አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አፄ ቴዎድሮስ አፀደ ሕጻናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም. ለተለያዩ የሥራ ክፍሎች የሚሆኑ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች ለ1ኛ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የዶዶላ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የጽህፈት መሳሪያ፤ የጽዳት ዕቃዎች፤ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፤ የኤሌክትሮኒክ መሳሪያዎች፤ የሰራተኞች የደንብ ልብስ፤ ሞተር ሳይክሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የዶዶላ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉትን አላቂ የጽህፈት መሳሪያ፤

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ በ2017 ዓ.ም. የደንብ ልብሶች፣ የተለያዩ አላቂ የፅህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የመኪና ጎማዎችና ማስጌጫዎች፣ የኤሌክትሮኒክስና ተያያዥ እቃዎች፣ ህትመቶች፣ የጥገና የመስተንግዶ እቃዎች እና መጽሀፍቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001-2017 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ በ2017 ዓ.ም የደንብ ልብሶች የተለያዩ አላቂ የፅህፈት

Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for the Procurement of Different Sizes of Ceramics for Building Construction Projects

INVITATION FOR BID TENDER Ref. No. NCB/OCC-069/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the procurement

በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን የእንሳሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚሆን የጽህፈት መሳሪያ፣ የቢሮ ቋሚ አላቂ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃ፣ የፕሪንተር ፎቶ ኮፒ እና የፋክስ ቀለም፣ የአነስተኛ ተሽከርካሪ ጎማ፣ የእንስሳት መድሃኒት እና ቁሳቁስ የሰራተኛ ደንብ ልብስ የተዘጋጁ ልብሶች፣ ጫማ ብትን ጨርቅ፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ የእንሳሮ ወረዳ እንስሳት ጽ/ቤት አጥር ግንባታ ስራ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል

የጭነት መኪና የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

የሀራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአፈ/ከሳሽ- ንብ ኢንሹራንስ በአፈ/ተከሳሽ –እነ ሙላት ወርቁ መካከል ስላለው አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሙላት ወርቁ የኮንስትራክሽን ስም

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ/ክ/ከተማ/ወረዳ 03 ፋ/ጽ/ቤት/ የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ለ/ኩ/ክ/ከ/ወ/03/ፋ-01/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ/ክ/ከተማ/ወረዳ 03 ፋ/ጽ/ቤት/ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አውጥቶ የተለያዩ

Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for the Procurement of Different Types of Electrical Materials & Firefighting Pump for Building Construction Projects to Be Procured in Local Currency

በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አስተዳደር ጽህፈት ቤት ስር ላሉት ጽህፈት ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ የሚያስፈልጋቸውን ንብረቶች ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አስተዳደር ጽህፈት ቤት ስር ላሉት ጽህፈት ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግልፅ