Re-Invitation Tenders in 2021
Government (Jun 10, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/c3cac5d4-e485-45b5-a596-e92af30ce952/open Invitation to Bid Procurement of Uniforms Procurement Reference No: MoP-NCB-G-0024-2018-BID-OpenProcurement Category: Goods
Ministry of Peace: Procurement of Uniforms
Bekur (Jun 08, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለመግዛት ካቀዳቸው የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ውስጥ 1ኛ. ዲሰክቶፕ ኮምፒዩተር በቁጥር 02፣ ላፕቶብ
የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ዴስክቶፕ ኮምፒዩተር በቁጥር 02፣ ላፕቶፕ በቁጥር 01 እንዲሁም ፍላሽ በቁጥር 15 መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 08, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችን፣ የግብርና መገልገያ ገጀራዎችንና ልዩ ልኡ ልዩ ዕቃዎችሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 56/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን በግልጽና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 09, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 37/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ተሽከርካሪዎች የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Reporter (Mar 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች
ዳሽን ባንክ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Reporter (Mar 08, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0009/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት
The Fred Hollows Foundation Ethiopia (FHFE) Invites Sealed Bids for the Supply of Medical Supplies, Consumables, and Medical Equipment.
Reporter (Mar 08, 2026) INVITATION TO BID Bid N°: FHFE/IFB/03/2026 1. The Fred Hollows Foundation Ethiopia office (FHFE) an international
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. ያገለገሉ የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎችና ልዩ ልዩ ዓይነት ያገለገሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 08, 2026) ያገለገሉ ቋሚ የቢሮ መገልገያ እቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 04/2025/26 1. ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ
The Ethiopia Seed Activity (ESA) Invites Private Sector Companies and Farmers’ Cooperative Unions to Apply for Matching Grants to Expand Irish Potato Seed Production in Central Ethiopia, South Ethiopia, and Sidama Regions.
Reporter (Mar 08, 2026) Request for Expression of Interest (EOI) and Concept Note Reference No. CRS-ESA-2026-002 Catholic Relief Service (CRS)
The Ethiopian Orthodox Church Development and Inter-Church Aid Commission (EOC-DICAC) Invites Qualified Consultants to Conduct the Final Evaluation of the Sustainable Management of Church Forest Project in Libokemkem Woreda, South Gondar Zone, Amhara Region.
Reporter (Mar 08, 2026) ADVERTISEMENT FOR TENDER The Ethiopian Orthodox Church Development and Inter-Church Aid Commission (EOC-DICAC) is the development
የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ (አ.ማ) ለረጅም ጊዜ ሲገለገልባቸው የነበሩ የተለያዩ ዓይነት ቶዮታ ያሪስ፣ ጂሊ ሳባ እና ሊፋን አውቶሞቢሎች እንዲሁም ሱዙኪ ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በተመጣጣኝ መነሻ ዋጋ ሙሉ በሙሉ በጥሬ ገንዘብ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 08, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች የሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር FA-08/2025/26 የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ (አ.ማ) ለረጅም ጊዜ ሲገለገልባቸው የነበሩ
OMO Bank S.C. Invites Bids for the Procurement of Computers and Related Goods (Lot-1) and Vehicle Tyres (Lot-2).
Reporter (Mar 08, 2026) INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BID(NCB)Ref. No.: OB/NCB/02/2018 OMO Bank S.C. would like to invite all interested
RTI International Ethiopia is Seeking an Audit Firm Licensed by the AABE to Conduct a Statutory Audit of Financial Statements for Projects Funded from July 1, 2025, to June 30, 2026, with a Potential Two-year Extension.
Reporter (Mar 08, 2026), Capital (Mar 08, 2026) CALL FOR AUDIT PROPOSAL RTI International is an independent, nonprofit research institute