Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Apr 20, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል LED እስክሪን በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን

የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል LED እስክሪን በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 20, 2026)  የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁ– 05/2018 የሚኒስቴር መ/ቤቱ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር የተለያየ ሞዴል ያላቸው 12 ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 20, 2026) የጨረታ  ማስታወቂያ ሙሉ ጋርመንት የሚያመርታቸውን የተለያዩ የጋርመንት ውጤቶች በግልጽ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለዚህ በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ምርቶች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ጨረታ ላይ የቀረቡ

ሙሉ ጋርመንት የሚያመርታቸውን የተለያዩ የጋርመንት ውጤቶች በግልጽ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 20, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር መ.ሠ.ፋ/ብ.ግ.ጨ-018/2018 በመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን በአዲስ አበባ ቃሊቲ አካባቢ ያስገነባው የጋራ መኖሪያ ቤት ቃሊቲ ሁለት (2) ተብሎ የሚጠራው

በመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን በአዲስ አበባ ቃሊቲ አካባቢ ያስገነባው የጋራ መኖሪያ ቤት ቃሊቲ ሁለት (2) ተብሎ የሚጠራው ሳይት አጠገብ ባለ G+3 ለተለያየ አገልግሎት የሚውል ህንፃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Ethiopian Red Cross Society (ERCS), Dire Dawa Branch Office. Hereby Invites All Eligible, Qualified Contractors of Category BC/GC 7 and Above to Execute Construction of Phase II of Medium Market Centre in Dire Dawa City.

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የጨረታ መነሻ ዋጋ እርማት አውጥቷል

Reporter (May 24, 2026) እርማት፡ ሚያዚያ 21 ቀን 2018 ዓ.ም በታተመው የሪፖርተር ጋዜጣ ገጽ 33 ላይ በወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ በተ.ቀ.

ወጋገን ባንክ አ.ማ. የኢንዱስትሪ ህንጻ (G+3) እና ተሽከርካሪ በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡ ወጋገን 026 /2018 ወጋገን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011፤ 97/90

The Consortium of Reproductive Health Associations (CORHA): Consultancy Service to Undertake Research on the State of Menstrual Products Taxes in Ethiopia

Reporter (May 24, 2026) Consultancy Service to undertake research on the state of menstrual products taxes in Ethiopia The Consortium

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ ሚኒ-ባስ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ግዥ ከተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCDE 008/2018 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ ሚኒ–ባስ

አማራ ባንክ አ.ማ. የጨረታ መነሻ ዋጋን ማስተካከያ አድርጎበታል

Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ማስተካከያ አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ግንቦት 20

Bunna Bank S.C (BB) Invites All Interested and Eligible Bidders for the Supply of Implementation of Phishing Simulation Solution

Reporter (May 24, 2026) Invitation to Local Competitive Bid-no.- BB/010/2026 Bunna Bank S.C (BB) invites all interested and eligible bidders

Commercial Bank of Ethiopia (CBE) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Uniform (Shirts) and Uniform (Tie)

Reporter (May 24, 2026) COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA INVITATION to National Competitive Bids (NCB) 1.Commercial Bank of Ethiopia (CBE) invites

Cartas Switzerland (CACH) Invites All Eligible Construction Company for a Price Quotation to the Following Construction Works. (Bale Certified Coffee Training and Cupping Hub)

Reporter (May 24, 2026) INVITATION TO BID- RE BID Cartas Switzerland (CACH) invites all eligible construction company for a price