Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Apr 20, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል LED እስክሪን በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን

የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል LED እስክሪን በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 20, 2026)  የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁ– 05/2018 የሚኒስቴር መ/ቤቱ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር የተለያየ ሞዴል ያላቸው 12 ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 20, 2026) የጨረታ  ማስታወቂያ ሙሉ ጋርመንት የሚያመርታቸውን የተለያዩ የጋርመንት ውጤቶች በግልጽ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለዚህ በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ምርቶች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ጨረታ ላይ የቀረቡ

ሙሉ ጋርመንት የሚያመርታቸውን የተለያዩ የጋርመንት ውጤቶች በግልጽ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 20, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር መ.ሠ.ፋ/ብ.ግ.ጨ-018/2018 በመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን በአዲስ አበባ ቃሊቲ አካባቢ ያስገነባው የጋራ መኖሪያ ቤት ቃሊቲ ሁለት (2) ተብሎ የሚጠራው

በመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን በአዲስ አበባ ቃሊቲ አካባቢ ያስገነባው የጋራ መኖሪያ ቤት ቃሊቲ ሁለት (2) ተብሎ የሚጠራው ሳይት አጠገብ ባለ G+3 ለተለያየ አገልግሎት የሚውል ህንፃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ፀደይ ባንክ አ.ማ. በባህርዳር ከተማ ያሉትን ሁለት ህንፃዎች ከከተማው ኮሪደር ልማት ጋር በተያያዘ የመብራት ማስዋብ ስራ ኤሌክትሪካል፣ ኤሌክትሮ ሜካኒካል ስራ ወይም ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የሆነ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል

CARE Ethiopia is Seeking Eligible & Competitive Bidders to Selection of Five (5) Last-Mile Distributors for Menstrual Health and Hygiene (MHH) Products in Ethiopia.

Reporter (May 24, 2026) Re-advertisement for Selection of Five (5) Last-Mile Distributors for Menstrual Health and Hygiene (MHH) Products in Ethiopia

SOS CHILDREN’S VILLAGES ETHIOPIA Invites Eligible Bidders for the Procurement of Electric Motor Bike.

2merkato.com (May 25, 2026) RE-Advert, INVITATION TO TENDER FOR ELECTRIC VEHICLELOCATION: SOS CHILDREN’S VILLAGE’S EthiopiaREFERENCE NUMBER: PRO /003/2026ISSUANCE DATE: 25

ፀደይ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ፀደይ ባንክ ደብ/ዲ/003/2018 ፀደይ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና

NRC Ethiopia Seeks a Qualified Contractor for Supply and Installation of a Small-scale Solar Panel with Stand and Invertor Existing Shallow Well in Awura & Endabo Kebele, Wolkait Tegede Setit Humera Zone

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች

ኦሮሚያ ባንክ ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና

Zemen Bank S.C Invites Eligible Bidders for the Procurement of Different Items

Reporter (May 24, 2026) INVITATION TO BID INTERNATIONAL COMPETITIVE BID Zemen Bank S.C invites interested and eligible bidders for the

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College: Procurement of Slide Cabinet

Government (May 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/86bbe5ae-4696-4a72-bdc4-f551989ec16e/open Lot Information