Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 05, 2026) ድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ  ቁጥር ኬኢኮአመኬፋ 012/2018 በኬሚካል ኢንደስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሣ ኬሚካል ፋብሪካ ከታች የቀረቡትን የምርት ማሸጊያ ማዳበሪያ በጥራትና በብቃት አምርቶ ለማቅረብ ልምድ፡ ችሎታና ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾችን አወዳድሮ ማስራት

በኬሚካል ኢንደስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሣ ኬሚካል ፋብሪካ የምርት ማሸጊያ ማዳበሪያ በጥራትና በብቃት አምርቶ ለማቅረብ ልምድ፣ ችሎታና ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 05, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ ለአቶ መሐመድ ቦራ ለሰጠው የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪ ከነጀነሬተሩ ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን በካፒታል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪ ከነጀነሬተሩ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ 1. በድጋሚና አዲስ የወጣ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች ጨረታ ቁጥር 01/2026/27 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ማለትም የቶዮታ ተሽከርካሪ የኤሌክትሪካል መለዋወጫዎች፣ የቶዮታ ተሽከርካሪ የመካኒካል መለዋወጫዎች፣

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 05, 2026) RE-INVITATION FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) For the procurement of “Works for Asset Management” Procurement Reference Number: AATMA/NCB/PD/Works/21/2018 Addis Ababa Traffic Management Authority (AATMA) recalled

The Addis Ababa Traffic Management Authority (AATMA) Has Issued a Re-invitation for the Procurement of an Asset Management.

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ORDA Ethiopia is Inviting Licensed Potential Suppliers to Provide Transport Services from Bahir Dar to Various Project Locations.

Reporter (Sep 23, 2026) Invitation for Open Bids For transport ServiceBid No, ORDA /NCB /PS /05/2026 ORDA Ethiopia has a

ደጀን ትራንስፖርት ሎጅስቲክስ እና ንግድ አክሲዮን ማህበር ድርጅታዊ መዋቅር፣ የደመወዝ ስኬል፣ የሠራተኛ ጥቅማ ጥቅም ክፍያ አፈፃፀም፣ የተለያዩ የሥራ መመሪያዎች (Manuals) እና የሠራተኛ የሥራ አፈፃፀም ምዘና መመሪያ ሕጋዊ እና የታደሰ የማማከር የሙያ ፈቃድ ያላቸውን አማካሪዎች (Consultants) አወዳድሮ ማስጠናት ይፈልጋል

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ቤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር

Mothers and Children Multisectoral Development Organization (MCMDO) Invites Eligible Service Providers to Submit Bids for the Provision of Vaccination and Deworming Services for Goats Under the HER Project in Ura Settlement, Benishangul-Gumuz Region.

እሌሂሩ ህንፃ ስራ ተቋራጭ በሚያካሂደው የግንባታ ፕሮጀክት ላይ የሚገጠም ፓሰንጀር ሊፍት ኤሌቬተር አቅርቦት፣ ተከላና ሙከራ ኮሚሽኒንግ ስራ በሙያው በቂ ልምድና ችሎታ ያላቸውን ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል

ኮካ-ኮላ ቤቨሬጅስ አፍሪካ የኮካ ኮላ ምርቶችን በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች አከፋፋይ መሆን ለሚፈልጉ አስተማማኝ እና የካፒታልም ሆነ ሙያዊ ብቃት ያላቸው የሀገር ውስጥ አከፋፋዮችን በመፈለግ ላይ ይገኛል

Reporter (Sep 23, 2026) የኮካ ኮላ ምርቶችን በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች አከፋፋይ መሆን ለሚፈልጉ የቀረበ ጥሪ ኮካ-ኮላ ቤቨሬጅስ አፍሪካ በኢትዮጵያ በአሁኑ

Addis Ababa University፡ Procurement of Electronics Equipment

Government (Sep 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/beac8d00-8442-49c4-a474-e0554225a862/open Lot Information

Addis Ababa Water and Sewerage Authority፡ Procurement of Construction Materials

Government (Sep 23, 2026) Please click on this Link in order to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d190de7b-1700-44aa-a106-b71afee64c7a/open Lot Information

Addis Ababa University፡ Procurement of Sanitary Items

Government (Sep 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f7c4bb11-8d24-4049-9fdc-40212136fdfb/open Lot Information