Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
2merkato.com (Apr 15, 2026) ቀን፡– 07/08/2018 ዓ.ም ማስታወቂያ በቅ/ጽ/ቤታችን በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዞ የተወረሱ ኮንስትራክሽን ማቴሪያል፣ ልዩ ልዩእቃዎች ፣ አሌክትሮኒክስ፣ ተሸከርካሪ መለዋወጫ ፣ አዳዲስ አልባሳት እና የኮንስትራክሽን ማቴሪያል (hot dipped
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በግልፅ ጨረታ ቁጥር ግ-16/2018 ላይ ለመሸጥ መጋቢት 25/07/2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያ መሰረት ጨረታው ሚያዚያ 02/08/2018 ዓ.ም ተካሄዶ የጨረታ ውጤቱ የፀደቀ ስለሆነ የአሸናፊዎች ዝርዝርን አውጥቷል
Addis Zemen (Apr 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ14/08/2018 ዓ.ም እና በ17/08/2018 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አ/አ/ከ/አስ/ቤ/ል/ኮ/ምዕራብ ቅ/ጽ/ቤት/ፕሮ 9/2018 1. ሎት 1 መ/ቤታችን የመስኮት ሻተር መጋረጃ የግዢ መለያ ቁጥር /01/2018 2. ሎት 2 የጽሕፈት መሣሪያ የግዥ መለያ
በአ/አ/ከ/አስ/ቤ/ል/ኮርፖሬሽን የምዕራብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 15, 2026) የቆርቆሮ መጋዘኖችን እና ሌሎች የቢሮ ዕቃዎችን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን
በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን በራሱ ወጪ በማፍረስ ቆርቆሮዎችን እና ፍራሽ እንጨቶችን እንዲሁም የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጥቅል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ጨረታ የሚካሄድበት ቀን የተቀየረ መሆኑን ማሳወቅ ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) ጨረታ የሚካሄድበት ቀን የተቀየረ መሆኑን ስለማሳወቅ፤ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ እሁድ ሚያዝያ 25 ቀን 2018 ዓ.ም ታትሞ
በፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ሥር በሚገኙ የተለያዩ የስራ ክፍሎች አገልግሎት ሠጥተው ተመላሽ የተደረጉ የቢሮ ዕቃዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች እና ተሽከርካሪዎች ሞተርሳይክሎች እና የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ሥር በሚገኙ የተለያዩ የስራ ክፍሎች አገልግሎት ሠጥተው ተመላሽ የተደረጉ የቢሮ
አማራ ባንክ አ.ማ. የጨረታ መነሻ ዋጋን ማስተካከያ አድርጎበታል
Addis Zemen (May 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ማስተካከያ አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ግንቦት
Ethiopian Disaster Risk Management Commission፡ Procurement of Spare Parts
Government (May 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4176e52a-e4f6-44d3-8428-1f3ddaf0f0ed/open Lot Information
Ethiopian Disaster Risk Management Commission፡ Procurement of Spare Parts/የመኪና ጌጣጌጥ
Government (May 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d8389b57-ca13-4b00-9084-02c309729390/open Lot Information
Ethiopian Disaster Risk Management Commission፡ Procurement of Electronics Equipment
Government (May 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/02fdbcf0-38db-4632-bbed-945e4993991b/open Lot Information
የኢትዮጵያ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የትራክተር መኪና ባትሪና አልባሳት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/355a920e-f524-481a-8cb2-1e8076d10455/open Lot Information
የኢትዮጵያ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የአልሙኒየም ክራንች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/47836352-3838-4952-99e6-a0a873df5113/open Lot Information
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለአደጋ ስጋት ሥራ አመራርና ምግብ ዋስትና ኮምሽን ምግብ ነክ -ያልሆኑ ቁሳቁሶች ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 24, 2026) ምግብ ነክ-ያልሆኑ ቁሳቁሶች ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 446/18 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለአደጋ ስጋት