Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 12, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት ለኮሚሽኑ አገልግሎት የሚውሉ በሎት 1 ፡– ፎቶና ቪዲዮ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን ፎቶና ቪዲዮ ካሜራ ከነሙሉ አክሰሰሪው፣ ኮፒ ማሽን፣ ፕሪንተር፣ ሀርድ ዲስክ፣ የላፕቶፕ ቦርሳ፣ UTP- Cable 305 M፣ RJ 45 With Jacket እና D-Link 8 Port በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) የዱቤ ህክምና የአገልገሎት ግዥ ለመፈጸም በድጋሜ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢግ.ሥ.ኮ/ብግጨ 9B 2018 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት በድጋሜ ለሁለተኛ

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዱቤ የሕክምና አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ያገለገሉ የተሸከርካሪ መለዋወጫዎች እና ተሸከርካሪ ጎማ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ECC‐JBO/02/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ንብረትነታቸው የቅ/ጽ/ቤቱ የሆኑ

በጉምሩክ ኮሚሽን የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ንብረትነታቸው የቅ/ጽ/ቤቱ የሆኑ ያገለገሉ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ጎማዎች ባሉበት ሁኔታና በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OFWE/BA-05/2018 ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ፊንፊኔ ደንና ዱር እንስሳት ቅ/ጽ/ቤት ስር ሱባ ሰበታ፤ በረክ፤ ጂባት

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት: የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Lemi National Cement Plc Invites Eligible and Qualified Bidders for the Supply of 2000 Units of Rear 12.00R20, 22PR Heavy Duty Track Tires Including Tube and Flap.

Reporter (Jul 08, 2026) INVITATION FOR NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) TENDER NO. LNC 001/2026 Lemi National Cement Plc, a leading

ወጋገን ባንክ አ.ማ. የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ አውጥቷል

Reporter (Jul 08, 2026) ወጋገን ባንክ አ.ማ የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ ቁጥር፡ ወጋገን 036/2018 ወጋገን ባንክ አ.ማ ለአቶ አማኑኤል አብርሃ

ፀደይ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 08, 2026) ለመጀመርያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ አቶ ገረመዉ አይናለም ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን

ፀደይ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 08, 2026) ለመጀመርያ ጊዜ የወጣ የኃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ አቶ ለማ ተፈራ ሶሪ ለሰጠዉ ብድር መያዣ

Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory Invites Eligible Bidder Participate in the Bid for Hard Ware and Soft Ware Tools for 80KM Apart Weighbridge System Upgrading and Integration.

Ethiopian Herald (Jul 08, 2026) INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (ICB)INVITATION TO BIDDERSTENDER NO MCF/Re-02/2025 1. Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory

Global Communities (formerly PCI) is Inviting Qualified Insurance Companies to Submit Technical and Financial Proposals for the Provision of Term Life, Group Personal Accident (GPA), and Medical Insurance for 36 National Employees.

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት TOYOTA LAND CRUISER መኪና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Ethiopian Herald (Jul 08, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታማስታወቂያ ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጉምሩክ ቁጥጥር ስር

Sandford International School Invites Licensed Civil Engineering and Construction Contractors (class BC4, GC4 and Above) to Submit Technical and Financial Proposals for the Comprehensive Repair and Renovation of the School Compound’s Asphalt Pavement and Student Walkways.

የአወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት በዋና ግቢው የሚገኘውን የእግር ኳስ ሜዳ አልምተው በጋራ ለመጠቀም ለሚፈልጉ በዘርፉ ልምድና እውቀቱ ያላቸውን አካላት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Reporter (Jul 08, 2026) ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የሜዳ ልማትና የትርፍ በመጋራት ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን በዋና ግቢው የሚገኘውን የእግር ኳስ ሜዳችንን