Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jun 10, 2026) በድጋሚ የወጣ የፓርኪንግ (መኪና ማቆሚያ) ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ የሳሪስ ልማት ገበያ አዲስ ህይወት አክሲዮን ማህበር በቤዝመንት (በG+1) ፎቅ ውስጥ የሚገኘውን የፖርኪንግ ቦታ ባሉበት ሁኔታ በህጋዊ ጨረታ

የሳሪስ ልማት ገበያ አዲስ ህይወት አክሲዮን ማህበር በቤዝመንት (በG+1) ፎቅ ውስጥ የሚገኘውን የፖርኪንግ ቦታ ባሉበት ሁኔታ በህጋዊ ጨረታ ማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 10, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ያገለገሉ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ተሽከርካሪ ጎማ እና ያገለገሉ ፈርኒቸሮች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ECC-JB0/03/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት

በጉምሩክ ኮሚሽን የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ንብረትነታቸው የቅ/ጽ/ቤቱ የሆኑ ያገለገሉ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ጎማዎች እና ያገለገሉ ፈርኒቸሮች ባሉበት ሁኔታና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 10, 2026) Re-INVITATION FOR BID (IFB) Supply of HPE Enterprise ServersProduction Cluster Servers Replacement ProjectRef. No.: INF/TDR/2026/04 BGI Ethiopia Plc invites eligible, experienced, and licensed suppliers to submit

BGI Ethiopia Plc Invites Eligible, Experienced, and Licensed Suppliers to Submit Sealed Technical and Financial Bids for the Supply of HPE Enterprise Servers, in Accordance with the Technical Tender Document.

Reporter (Jun 10, 2026) የሐራጅ መስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸዉን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና እንደተሻሻለዉ

ስኬት ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በባስኬቶ ዞን የላስካ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን እና አገልግሎት ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 10, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በባስኬቶ ዞን የላስካ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት ከዚህ ቤታች ለቀረቡ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ

የለሚ ኩራ ከፍለ ከተማ ወረዳ 5 አስተዳደር የአንዶዴ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የመለያ ቁጥር 02/2018 ዓ.ም. የለሚ ኩራ ከፍለ ከተማ ወረዳ 5 አስተዳደር የአንዶዴ 2ኛ

Ministry of Tourism፡ Procurement of Hotel Services for the 4-Star Hotel Hawassa City, Full Accommodation

Government (Mar 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/6c89a170-8e2b-445a-bba8-b598b5c66933/open

በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ኤም ኤን ኤስ ማኑፋክቸሪንግ እና ትሬዲንግ እስከ 1,500 ለሚሆን የስታፍ ሰራተኞችን የመመገብ አቅም ያላችውን ድርጅቶች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 04 የካ ቦሌ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ ዐ4 የካ ቦሌ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የ2018

የጊምቦ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት የተለያዩ የመስኖ ግንባታዎችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ለሁሉም GC/WWC-5 ተቋራጮችየጨረታ ማጣቀሻ ቁጥር ET SWEPR 526553 CW RQ / Upgrading of

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪከ ኃይል Hybrid Electric CVT፣ Hybrid V6 እና EV MEDIUM SUV ተሽከርካሪዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/NP/NCB/19/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪከ ኃይል በ ሎት-1 Hybrid Electric CVT በ ሎት-2

SNV-Ethiopia Country Office Invites Bids for the Provision of Double-cabin Pickup Vehicles (8 Units) and Hardtop Vehicles (9 Units) to Support Operational Activities.

Addis Zemen (Mar 09, 2026) INVITATION TO BID PROCUREMENT OF DOUBLE-CABIN PICKUP AND HARDTOP VEHICLES BID NUMBER (004/26/SNV) SNV is

Godina Harargee Bahaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Gursum Bara Baajataa 2018tiif Kan Oolu Bittaa Teessoo Adaraashaa Baajata Idilee Caalbaasii Ifaatiin Wal-dorgomsiisee Bituu Waan Barbaaduuf Dorgomtoonni Ulaagaa Asii Gadii Guuttan Dorgomuu Ni Dandeessu.