Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Jul 01, 2026) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደ ተሻሻለው) እና
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገደውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
Reporter (Jul 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡– 003/3/2018 ገዳ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከታች በሰንጠረዡ የተገለጸውን ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ
ገዳ ባንክ አ.ማ. የቦታ ስፋት በካ.ሜ 109.14 የሆነ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 01, 2026) ግልጽና በሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በቀን 01/11/2010 ዓ/ም እና 04/10/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ወ/ሮ ሳራ ሞገስ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ካሳሁን ገ/ስላሴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 198914 በቀን 24/4/2017
የተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በ2018 በጀት ዓመት አህጉራዊና አለም አቀፍ ውድድሮችን ስለሚያደረግ አትሌቶችን ሆቴል አስገብቶ ስልጠና ስለሚሰጥ ከባለ 3 እና ከባለ 4 ኮከብ ሆቴል አገልግሎት ለማግኘት በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል
Reporter (Apr 01, 2026) የሆቴል ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 30/2018 በ2018 በጀት ዓመት አህጉራዊና አለም አቀፍ ውድድሮችን
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 01, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 29/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ
National Premix Construction PLC Invites Qualified Subcontractors for Slop Protection Work on the Anbessa 2B+G+12 Building Project.
2merkato.com (Apr 01, 2026) INVITATION FOR BID National Premix Construction PLC is inviting qualified and experienced sub-contractors for slop protection
National Premix Construction PLC Invites Qualified Bidders for the Supply and Installation of Exterior Guardrails, Aluminum Framed Doors and Windows, Polished Granite Coping, and External Painting for the Anbesa 2B+G+12 Building Project.
2merkato.com (Apr 01, 2026) NATIONAL PREMIX CONSTRUCTION PLC INVITATION FOR BID National Premix Construction PLC is inviting qualified bidders for
National Premix Construction PLC Invites Subcontractors for the Construction of a 1057-meter Fence at the National Cement Factory in Dire Dawa.
2merkato.com (Apr 01, 2026) NATIONAL PREMIX CONSTRUCTION PLC INVITATION FOR BID National Premix Construction PLC is inviting qualified and experienced
Zega Educational & Training Services S.C. Invites Qualified Audit Firms to Submit Bids for Independent External Audit Services for the Fiscal Years 2025, 2026, and 2027.
Reporter (Apr 01, 2026) BID INVITATION FOR EXTERNAL AUDIT SERVICES Zega Educational & Training Services S.C. Addis Ababa, Ethiopia Zega
The Deutsche Gesellschaft Für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH Invites Local Suppliers to Submit Bids for the Supply of Sand and Cement for Mirt Stove Producers in the Tigray Region.
2merkato.com (Apr 01, 2026) Bid AnnouncementProcurement and Delivery of Sand and Cement for Mirt Stove Producers in the Tigray Region.
Ethiopian Federal Police፡ Procurement of Printing and Publishing Services
Government (Apr 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/fe8b6a7c-0578-4a19-b3c6-6846ada16ff4/open Lot Information
Ethiopian Federal Police፡ Procurement of Sanitary Items
Government (Apr 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/17c41f6a-2751-4add-8603-5ffd511418dd/open Lot Information