Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 41/2018 አማራ ባንከ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

አማራ ባንከ አ.ማ. ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 24, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 39/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ ተሸከርካሪዎች፣ የሞተርሳይክል እና የተሸከርካሪ መለዋወጫዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በቀን 24/10/2018 ዓ/ም እና 27/10/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ኤሌክትሪክ እቃዎች፣ ተሽከርካሪ መኪናዎች፣ የሞባይል ቀፎና አክሰሰሪ፣ ምግብ ነክ፣ እና ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 42/2018 አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ

አማራ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ዳሸን ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል

Reporter (Sep 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሀራጅ ቁጥር ዳባ/0037/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት

በአብክመ በደቡብ ጎንደር ዞን የአንዳቤት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለ2019 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Sep 14, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በደቡብ ጎንደር ዞን የአንዳቤት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለ2019 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ

Action for Social Development and Environmental Protection Organization (ASDEPO) Invites Eligible Bidders for the Supply of Vegetable Seeds, Including Tomato, Kale, and Orange Fleshed Sweet Potato Cuttings.

Reporter (Sep 13, 2026) Invitation to Bid Procurement Number: ASDEPO/ITB/028/ 2026 Action for Social Development and Environmental Protection Organization (ASDEPO),

ናሽናል ትራንስፖርት ኃላ/የተ/የግል/ማ/ህ የሠራተኞች ደንብ ልብስ እና ሴፊቲ ጫማ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራትና ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter (Sep 13, 2026) Ref. No.     NT/AA/D/CEOR/0765/26   የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ትራንስፖርት  ኃላ/የተ/የግል/ማ/ህ ከዚህ በታች የተገለጸውን ለድርጅታችን የሠራተኞች

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 25 የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን አዲስና በድጋሚ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ቁጥር 04/2026/27 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 25 የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ

The American Jewish Joint Distribution Committee (JDC), an International NGO Registered in Ethiopia, Invites Qualified Suppliers to Submit Bids for the Supply, Delivery, and Installation of Medical Equipment for Maraki Health Center, Gondar, Ethiopia.

Self Help Africa (SHA) is Inviting Bids for the Construction of Water Supply Systems, Semi-permanent Rehabilitation Work, and Semi-permanent Latrine Construction in Mekaneyesus and Jari Kutir I IDP Sites Located in Tehuledere District, South Wollo Zone, Amhara Region.

ዳሸን ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0037/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው

ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. ጉዳት/አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ተገቢውን ካሣ ከፍሎ በውክልና የተረከባቸውን ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች፣ የተለያዩ የተሽከርካሪ አካሎችን እንዲሁም ተሽከርካሪዎችን እና የቢሮ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል