Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Jun 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ)
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Reporter (Jun 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡– 023 /2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው
አሐዱ ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 21, 2026), Addis Zemen (Jun 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡ አማራ ባንክ/40/2018 ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት
አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የጋራዥ ጨረታ ማስታወቂያቁጥር ኦ.መ.ሎ. ቢ 33/2018 የኦሮሚያ መንገዶችና ሎጂስቲክስ ቢሮ (ኦ.መ.ሎ ቢ) ከዚህ በታች የተገለጹትን የቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎችን ለአንድ ዓመት በኮንትራት ፍሬም ዎርክ
የኦሮሚያ መንገዶችና ሎጂስቲክስ ቢሮ የተለያዩ ዓይነት ተሽከርካሪዎችን የጥገና ሥራ አገልግሎት የሚውሉ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ሙሉ አቅም ያለው ጋራዥ አወዳድሮ በኮንትራት ውል መግባት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በኦሮሚያ ልዩ ዞን የደዌ ሀረዋ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 11, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በኦሮሚያ ልዩ ዞን የደዌ ሀረዋ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት
ጉለሌ የዕፅዋት ማዕከል የተለያዩ የዕቃና አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 11, 2026) የዕቃና አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019 የሎት ዓይነት ሎት-1 የፅህፈት መሳሪያና ተዛማጅ እቃዎች ሉት-2
የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Sep 11, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ካሌብ አገልግሎት ሰጪ ፋርመው ሀውስ ሀ/የተ/የግ/ማህበር እና በፍ/ባለዕዳ ሐዋ አሊ መካከል
የአዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የአውቶቡስ ጎማ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 11, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ
The Amhara National Regional State Agriculture Bureau Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Farm Tools
Addis Zemen (Sep 11, 2026) SPECIFIC PROCUREMENT NOTICE (SPN)Grant No 2100155040973IFB No: ET-AMHARA/BOA/AfDB/GOODS/NCB/G-01/2026 1. This Invitation for Bids follows the
በስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 3 ጽ/ቤት የተለያዩ ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና የህትመት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 11, 2026) ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ LP/OT/003/OKSF1&3/2019 በስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ሰነድ ቁጥር 130 መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ
በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት የትራክተር ኪራይ፣ የመኪና ጎማ፣ የሕትመት ሥራዎች፣ የፀረ-ተባይ ኬሚካል፣ ፈርኒቸር (የቤትና የቢሮ እቃዎች)፣ የጽሕፈት መሣሪያ (ስቴሽነሪ) እና የተለያዩ የግብርና ግብዓቶች ግዥ ለመፈጸም በሀገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት የትራክተር
በቂርቆስ ክ/ከ ወረዳ 04 እውቀት ምንጭ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ በቆርቆሮ ሞተሶሪ የሚሰራ፣ የቢሮ ደረጃ መስራት፣ ለዲኬር በከፖርሳቶ በክፍልፋይ የሚሰራ የመማሪያ ክፍል ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 11, 2026) የጥገና ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2018 ቀን 28/12/2018 በቂርቆስ ክ/ከ ወረዳ 04 እውቀት ምንጭ