Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Feb 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Reporter(Feb 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 01, 2026) በድጋሚ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 01, 2026) አዲስ እና ያገለገሉ ንብረቶችን ለመሸጥ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር BB/FMD/008/2018 ቡና ባንክ አ.ማ ሲገለገልባቸው የነበሩ የቢሮ መገልገያ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
ቡና ባንክ አ.ማ. ሲገለገልባቸው የነበሩ የቢሮ መገልገያ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክ/ከተማ የዲዛይን እና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለሚያሰራቸው ግንባታዎች ላይ የማማከር ስራ ለማሰራት የአማካሪዎች ምድብ (Category) የህንጻ ለማካሪ የአርክቴክቶች ለማካሪ እና በተጨማሪ ጥቃቅን አነስተኛ ሺንተርፐፕራ ይዘ(MSE) አማካሪ የሆናቹ በሃገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ በቂና ብቁ የሆኑ አመካሪዎችን አወዳድሮ የምክር አገልግሎት ለማግኘት ይፈልጋል
የግንባታ ምክር አገልግሎት (construction consultancy service) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– 0010/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክ/ከተማ የዲዛይን እና ግንባታ
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የእቃው አይነት መለኪያ ብዛት
አማራ ልማት ማህበር (አልማ) ባለ 4 ወለል ህንፃ በግልፅ ጨረታ BC4/GC5 የግንባት ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶች አወዳድሮ የማስፋፊያ ህንፃ ለማስገንባት እና ለማሳደስ ይፈልጋል
የህንፃ ማስፋፊያ ግንባታ እና ዕድሳት ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ አማራ ልማት ማህበር (አልማ) የክልሉን ህዝብና ልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት የማንቀሳቃስ በትምህርት፣በጤና እና
አፍሪካ ህብረት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የደንብ ልብስ እና የስፌት ዋጋ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ አላቂ የህክምና እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የህንፃ ቁሳቁስ እቃዎች እና የሕትመት ስራ ግዥ ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ አፍሪካ ህብረት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ 2017 የበጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸው ሎት 1 የደንብ ልብስ እና የስፌት ዋጋ
ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የመኪና ዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የመኪና ዕቃ ግዥ 2017 ዓ.ም Lot Information Procurement Reference Number: JKU-NCB-G-0004-2017-PUR Object of Procurement: የመኪና ዕቃ ግዥ
Debre Birhan University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Electric Supply Items
Invitation to Bid 6244-Procurement of Electric Supply Items Procurement Reference No: DBU-NCB-G-0004-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለተለያዩ ኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች የሚያገለግሉ የባትሪና ቻርጀር ግዥ እና ለአዳማ 2ኛ ንፋስ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የሚያገለግል የፓምፕ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር EEP/GOP/NCB/05/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በሎት-1፡ ለተለያዩ ኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች የሚያገለግሉ የባትሪና ቻርጀር ግዥ እና በሎት-2፡ ለአዳማ 2ኛ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ወዲ/340/2024 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 11/4711 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የንብረት አስያዥ ቤት
Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for the Procurement of Different Diameters of Different Sizes of TYRES to Be Used for OCC Construction Vehicles
Invitation for Bid Tender Ref. No. NCB/OCC-082/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the procurement