Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Apr 29, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ/35/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 29, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ28/08/2018 እና 01/09/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንፅህና መጠበቂያ እቃዎች፣ የመገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Addis Ababa University: Procurement Of FM Antenna System and RF Transmission

Government(Dec 23, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/7390ce6f-4118-4af9-8552-3bcf35f0e4b9/open Reference

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጂና ቢዩልት ኢንቫይሮመንት ኮሌጅ በመማሪያ ግቢ ውስጥ የሚገኘውን ካፍቴርያ አገልግሎት ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 23, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር CTBE/ PR0/002/2018 ዓ.ምብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጂና ቢዩልት

The Ethiopian Petroleum Supply Enterprise Invites Sealed Bids from Experienced and Competent Bidders with Sound Technical Capabilities Fulfilling the Bidders Pre- Qualification Criteria (PQC) for Conducting Customer Satisfaction Survey/study

Addis Zemen(Dec 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   Invitation to BidProcurement reference number: Bid No.11/2018 1) The

የG+2 ህንጻ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 22, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ወይንሸት ባዩ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ አዲሱ መስፍን መካከል ስላለው

ላይቭ -አዲስ እ.ኤ.አ የ2025 ዓ.ም በጀት ዓመት የድርጅቱን ዓመታዊ ሂሳብ እና የፕሮጀክት (ዶነር በጀት) ለማስመርመር ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 22, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የሂሳብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ ላይቭ –አዲስ እ.ኤ.አ የ2025 ዓ.ም

Ethiopian Customs Commission: Procurement of Uniform Clothing የወንድ ሸሚዝ ውሃ ሰማያዊ መልክ ከጥጥ ወይም ከጥጥና ሌላ ተስማሚ ጥሬ ዕቃ ድብልቅ የተሰራ

Government(Dec 23, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/07d524da-7259-4a1b-8745-8cefc3958569/open Reference

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የመፀዳጃ ቤትና ቧንቧ መለዋወጫ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ፣ ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 22, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EEP/NP/NCB/12/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የመፀዳጃ

የጉለሌ ክ/ከ/ወረዳ 7 አስተዳደር ጽ/ቤት የሰራተኞች መዝናኛ ክበብ የተለያዩ ምግቦችን የተለያዩ ትኩስ ነገሮችን እና የቀዝቃዛ መጠጦችን በጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ የሚያቀርቡ ተወዳዳሪዎችን በተመጣጣኝ የመዝናኛ ኪራይ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፡ 1ኛ ደረጃ ነጭ የፉርኖ ዱቀት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Dec 23, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c855ffda-c664-4593-a700-0d41720f29d0/open Reference