Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (May 28, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሙሉጌታ አሰፋ እሸቴ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ጌታቸው አሰፋ እሸቴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/262275
አጠቃላይ ይዞታው 273 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 27, 2026) በድጋሜ የወጣ የጊኒር ሾፕ የእድሳት ግንባታ ሥራ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሠረት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of Renovation Work at Ginir ET Network Stuffs and Equipment Rooms) ግንባታ ሥራን ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Reporter (May 27, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ ቁጥር አማራ ባንክ 38/2018 የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
አማራ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 27, 2026) በድጋሚ የወጣ የቀላል ተሽከርካሪ ኪራይ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት ለቶጎ ጫሌ መገንጠያ –ጅጅጋ ኤርፖርት የአስፋልት መንገድ ስራ ፕሮጀክት ለአማካሪ
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት ለቶጎ ጫሌ መገንጠያ -ጅጅጋ ኤርፖርት የአስፋልት መንገድ ስራ ፕሮጀክት ለአማካሪ ድርጅቱ ሰራተኞች ለፕሮጀክቱ ስራ እንቅስቃሴ አገልግሎት የሚውል በቁጥር (4) አራት ዳብልካፕ ተሽከርካሪ መከራየት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽህፈት ቤት የወረዳ 11 ፊሊጶስ ጤና ጣቢያ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 22, 2026) ሁለተኛ ዙር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ
Commercial Bank of Ethiopia, Invites Interested and Qualified Bidders/suppliers for the Purchase of High Speed Washing Machine, Dryer and Iron Table with Iron Heavy Duty
Fortune(Feb 22, 2026) Invitation for National Competitive Bid (Re-bid) 1. Commercial Bank of Ethiopia, invites interested and qualified bidders/suppliers for
መቐለ ዩኒቨርሲቲ የፅዳት እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Feb 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ca046a38-4ba6-4eb7-8ee4-55da6af2283e/open Reference
The International Livestock Research Institute (ILRI) Consultancy Services for Integrated Borehole Rehabilitation, New Borehole Development, and Campus Water, Sewerage & Sanitation Infrastructure Advisory ILRI Addis Ababa Campus
2merkato.com(Feb 23, 2026) TERMS OF REFERENCE (ToR) Consultancy Services for Integrated Borehole Rehabilitation, New Borehole Development, and Campus Water, Sewerage
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ተሽከርካሪዎች የሞተር ወርክ ሾፕ (ዕድሳት) አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር EEP/NP/NCB/FA/03/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለ 1HZ፣3L፣5L፣1HZ) እና 2KD model ተሽከርካሪዎች የሞተር ወርክ ሾፕ
The Alge Sachi Woreda Finance Office Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Construction of the Modern Coffee Nursery Site
Ethiopian Herald(Feb 22, 2026) Request for Bid (RFB) Construction works of: Gobora Modern Coffee Nursery Site Project Procurement Reference Number:
Ministry of Agriculture Would Like To Notify Amendment of Bid Submission Date
Ethiopian Herald(Feb 22, 2026) Notice Correction on Bid Issuing Date The Ministry of Agriculture Climate Resilient Wheat Value Chain Development
Ethio Telecom Invite All Interested and Eligible Bidders by this Open International Competitive Bid (ICB) for the Procurement of Different Type of Patch Cord Assembling Line
Ethiopian Herald(Feb 22, 2026) INVITATION TO INTERNATIONAL COMPETITIVE BID FLOATING DATE: AS OF MARCH 2, 2026 RFQ NO. 4281223 1.
Bethesida Restoration Development Association (BRDA) Would Like to Invite Eligible Audit Firms
Ethiopian Herald(Feb 22, 2026) Invitation for External Audit Services Bethesida Restoration Development Association (BRDA) is an indigenous, non-profit, nongovernmental organization,