Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 30, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ የትምጌታ አሰግድ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ኢምፔሪየም ኤሊት ሪል እስቴት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.08951 በሚያዝያ 24

የቦታው ስፋት 138.2 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 29, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሸከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 59/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 29, 2026) የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 40/2018 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 30, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ አቶ ኤሊያስ ሞጆ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ አቶ ብርሃኑ ታደሰ ሻመሮ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክ/ከተማ

የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አዋሽ ወይን አክሲዮን ማኅበር ኬሚካሎች እና ከማሸጊያ ጋር ተዛማችነት ያላቸው ግብአቶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026) የግብርና ኪሚካሎች፤ የማሸጊያ ግብዓቶችን እና እንዱስሪያል ኬሚካሎች ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ወይን አክሲዮን ማኅበር በኢትዮጵያ የረጅም

አዲሲቷ ኢትዮጲያ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላ.የ.መሰ.የህ.ሥራ ማህበር የሻተር መጋረጃ በጨረታ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ማህበራችን አዲሲቷ ኢትዮጲያ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላ/የተ/ መሰ/የህ/ሥራ ማህበር መገናኛ ሾላ አካባቢ ለሚገኘው የማህበሩ ጽ/ቤት

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች

የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገቢያ ልማት ድርጅት በ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ፣ የኤሌክትሪክ፣ ኤሌክትሮኒክስ የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን (IT) እና የቴክኒክ ዕቃዎችና መሳሪያዎችና ተዛማጅ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ የሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች

ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ያገለገለ ማሽን፣ ልዩ ልዩ ብረታ ብረቶች፣ የተለያዩ የማሽን መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት Electrical Fork Lift, Bulk Cement Generator Engine Complete (With All Accessories) & Electrode, Cutting& Grinding Disc በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ ቁጥር DCMME 15/2018 መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ

አዲስ ባንክ አ.ማ G+4 ቅይጥ አገልግሎት ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026) አዲስ ባንክ አ.ማ. የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አዲስ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር ማካካሻ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው

Ministry of Defense: Procurement of Maintenance Items

Government (Mar 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/bc8280d3-a9ee-4a96-86dd-31ef49ca7570/open Lot Information