Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Jun 21, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 21, 2026) ፀደይ ባንክ/አ.ማ/ ደ/ማርቆስ ዲስትሪክት ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጸደይ ባንክ አ.ማ ለወ/ሮ መሰረት ተሻገር ለሰጠው ብድር በዋስትና ያስያዘውን በደ/ማርቆስ ከተማ በካርታ ቁጥር K/አብ–01007 የተመዘገበ
ፀደይ ባንክ /አ.ማ/ ደ/ማርቆስ ዲስትሪክት ስፋቱ 150 ካ.ሜ የሆነ የመኖሪያ ቤትና ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 21, 2026) በድጋሚ የመጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዘን እንዲሁም በሜክሲኮ አካባቢ በሚገኝ
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ያገለገሉ የመኪና መለዋወጫዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ)
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The General Wingate Polytechnic College Invites Sealed Bids for the Procurement, Installation, and Commissioning of a Solar Power System for its New Workshops and Classroom Building
Ethiopian Herald (Mar 24, 2026) Request for Bids (One-Envelope Bidding Process) National Competitive Bidding (NCB) Country: Federal Democratic Republic of
በደቡብ ምዕራብ ኢት/ህ/ክ/መንግስት ዳዉሮ ዞን ማሪ ማንሳ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በዋሸ ፕሮግራም የውሃ ግንባታ ለማድረግ በአሠሉ ጤና ኬላ፣ ሴሪ ትምህርት፣ ማይሊ ትምት እና ዳካ ትም/ት ቤት ውሃ ግንባታ በግልጽ ጫረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕራብ ኢት/ህ/ክ/መንግስት ዳዉሮ ዞን ማሪ ማንሳ ወረዳ ፋ/ኢ/ሌ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በዋሸ
Dashen Bank S.C. Invites Eligible Bidders for the Procurement of Different Items
Fortune (Mar 22, 2026) Call for National Competitive Bid (NCB) Bid Reference Number: DBOT13825/26 Re-bid 1. Dashen Bank S.C. invites
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ለዋና መስሪያ ቤት (Head Quarter) የሚሆን ህንጻ መከራየት ይፈልጋል
Fortune (Mar 22, 2026) የህንፃ ኪራይ አገልግሎት ለሚሰጡ ድርጅቶች የወጣ የፍላጎትመግለጫ ማስታወቂያ ሰነዱ የወጣበት ቀን: ማክሰኞ፣ መጋቢት 8 ቀን 2018
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ ለፋርማሲቲካል ሳይንስ ኢንስቲትዩት አገልግሎት የሚውሉ የላቦራቶሪ እቃዎችና ለህንጻ እድሳት የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Mar 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/556161e8-12aa-4c4b-911e-f23d2e42cacc/open Lot Information
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ መኮረኒ (ያልተሰባበረ፣ ያልደቀቀ እና ያልጠቆረ) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Mar 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/922f7cd2-f49d-4eb5-9b0e-e9bd6ae1474f/open Lot Information
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ የቁም የውኃ ሮቶ (10,000 ሊትር የሚይዝ ) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Mar 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b0913758-b0ee-4783-a0e1-d1f1877d9b5c/open Lot Information
Adama Science and Technology University: Procurement of Tire and Tire Inner Tube with Flap
Government (Mar 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/280b1dd2-3956-493b-a352-01f2bb8cdd8e/open Lot Information
Adama Science and Technology University: Procurement of Research Items
Government (Mar 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6a58a2c1-260a-4992-95e5-60c1b7869e74/open Lot Information