Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዳዬ ከተማ አስተዳደር 02 ቀበሌ እና በዳዬ ከተማ አስተዳደር ስቴድየም ቀበሌ የወጣት ሴቶችና ልጃገረዶችን ኑሮ ለማሻሻል የሚያገለግል የሼድ ስራ በተዘጋጀው ዲዛይን መሠረት ጥቃቅን እና አነስተኛ በብረታ ብረት እና እንጨት ሥራ ዘርፍ ብቻ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ማህበራት መካከል ጨረታውን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር አማራ ባንክ 45/2018 አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

አማራ ባንክ አ.ማ. የተለያየ ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 02, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፋንታዬ ሳልሳይ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሰይድ ካሳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ/171010 በሚያዝያ

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Reporter (Aug 02, 2026), Addis Zemen (Aug 02, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0028/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም

ዳሸን ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኢሉ አባቦር ዞን ዶረኒ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት የመሶብ አገልግሎት ማዕከል ግንባታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢሉ አባቦር ዞን ዶረኒ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በዶረኒ ወረዳ ኤሌሞ

የኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ለሚዲያ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን ቢሮ የተጫራቾች መመሪያ የኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ለሚዲያ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች

የአክሲዮን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Sep 04, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ቴዲ አበበ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ዘመድኩን ዘውዴ መካከል ስላለው የፍርድ

The Amhara National Regional State Agriculture Bureau, Funded by the Green Climate Fund (GCF), Invites Eligible Bidders with Licenses in Water Well Drilling Construction and Well Development for the Rehabilitation, Development, and Pump Testing of Wells.

The Somali Regional State, Kebri Daher Health Science College Invites Bids for Four Distinct Projects.

Ethiopian Herald (Sep 04, 2026) Invitation for Bid The Somali Regional State, kebri daher Health science College invites Bidders to

በየካ ክ/ከተማ የወረዳ 08 ጨፌ ጤና ጣቢያ የተለያዩ የሕክምና አላቂና ቋሚ እቃ፣ የፅሕፈት መሣሪያዎች፣ ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና ስፌት፣ የኅትመት ሥራዎች፣ ፈርኒቸር፣ የትራንስፖርት እና ጥገና የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በማ/ኢ/ክ/መንግስት በስልጤ ዞን የአልቾ ውሪሮ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለአገልግሎት የሚያስፈልጉትን አላቂ የቢሮ ስቴሽነሪዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የግንባታ ዕቃ፣ የውሃ ዕቃ፣ የደንብ ልብስ፣ የሞተር ሳይክል፣ የሞተር ሳይክል መለወዋጫ ዕቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

አዲስ ፋና ጠቅላላ ሸቀጣ ሸቀጥ ሆቴሎች ንግድ አክሲዮን ማኅበር የተለያዩ የወጥ ቤትና የገበታ እቃዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ ውጤቶች ማለትም ፍሪጅ፣ የልብስ ማጠቢያ ማሽን እና የኤሌክትሪክ ምድጃዎችን ማቅረብ የሚችሉ አስመጭዎች እና አከፋፋዮችን ለአንድ ዓመት ኮንትራት ውል በመያዝ አብሮ ለመሥራት ይፈልጋል

በምሥራቅ ወለጋ ዞን ሀሮ ሊሙ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ ላሉት የመንግሥት መ/ቤቶች ለ2019 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል