Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 07, 2026) በድጋሜ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር የንግድ ቤት ኪራይ 06/2018 አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 እና በማሻሻያ አዋጅ 807/2005

አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ የንግድ ቤት ኪራይ ለማከራየት ይፈልጋል

Yedebub Nigat(Feb 07, 2026) የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈም ከሳሽ አቶ ዘላለም ለገሰ እና በአፈ/ም ተከሳሽ አቶ ተስፋዬ ይስሃቅ መካከል ስላለው የአፈም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ አዲስ ክ/ከተማ ፊላደልፊያ ቀበሌ

የተለያዩ ንብረቶች ሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Yedebub Nigat(Feb 07, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሺያጭ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ዘረሁን ደምሴ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ የኑስ ከድር ሲራጅ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር አከተማ ክ/ከተማ

የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ሥ/ክ/ቢሮ የቀባዶ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ለስልጠናና ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ ከዚህ በታች በ6 ሎት የተዘረዘሩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በሰብል

የቀባዶ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ለስልጠናና ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ቱሉ ኤጀርሳ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት አመት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥው መለያ ቁጥር 001-2016 ዓ.ም በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ቱሉ ኤጀርሳ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት

The Ethiopian Engineering Corporation (EEC) Invites Interested Bidders to Participate in the Tender for the Supply and Delivery of Laptop & Desktop Computers

INVITATION FOR BID Bid No NCB/EEC/01/2017 The Ethiopian Engineering Corporation (EEC) invites interested bidders to participate in the tender for

Jigjiga University Sheik Hassen Yabare Comprehensive Specialized Hospital Needs to Procure the Medical Equipment Equipment, Laboratory Equipment & Electronic

Invitation to Bid Jigjiga University Sheik Hassen Yabare Comprehensive Specialized Hospital Needs to Procure the Different Equipment through Open Bidding

The Jigjiga University Sheik Hassen Yabare Comprehensive Specialized Hospital (JJUSHYCSH) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Building Maintenance Materials & Internal Building Decoration Material

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 14 ህዳሴ ቅ/መጀ የመጀ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏  ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 14 ህዳሴ ቅ/መጀ የመጀ/ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ሎቶች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የታሸገ የመጠጥ ውሃ 0.6 ሊትር በግልፅ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥው መለያ ቁጥር ፡– አአከመባ መደበኛ/ቡ-1/007/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከታች የተጠቀሰው የታሸገ የመጠጥ ውሃ 0.6 ሊትር

በኦሮሚያ ክልል በጂማ ዞን የቀርሳ ወረዳ ገንዘብ ቢሮ በ2017 የበጀት ዘመን የጽህፈት እና የጽዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች/ፈርኒቸር/፣ ባለሁለት እግር ሞተር ሳይክል፣ የመኪና እና ሞተር ሳይክል ጎማ፣የግንባታ ዕቃዎች፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኦሮሚያ ክልል በጂማ ዞን የቀርሳ ወረዳ ገንዘብ ቢሮ በ2017 የበጀት ዘመን ቀጥሎ የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን Bulk ብትን እና የከረጢት ሲሚንቶ ማጓጓዝ ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥው መለያ ቁጥር ፡–አአከመባ/ ግብዓት/ቡ-1/006/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን Bulk ብትን እና የከረጢት ሲሚንቶ ማጓጓዝ ኪራይ አገልግሎት

ኮምፓሽን ኢንተርናሽናል ያገለገሉ ንብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኮምፓሽን ኢንተርናሽናል ያገለገሉ ንብረቶችን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። የንብረቶቹ  ዓይነት ተራ ቁ. የንብረቱ ዓይነት  ሠሌዳ  ስሪት  የሞተር ቁጥር