Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Jun 15, 2026) የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎጃም ዞን የፍኖተ ሰላም ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት ለ3ኛ ጊዜ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ

የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ንፋስ ስልክ ላ/ክ/ከተማ ካዲስኮ አካባቢ የሚገኘውን እና ቀደሞ ለግዥ ማማከር ንግድ ስራ ዘርፍ ለቢሮ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረውን ባለ 2 ወለል (G+2) ህንፃ ባለበት ሁኔታ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች በየሁለት ዓመቱ በሚታደስ ውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት ስር ያሉ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን የጥገና አገልግሎት በቅርበት ለመስጠት የጋራዥ ግልጽ ጨረታ አውጥቷል። ስለሆነም በዘርፉ ልምድ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን የጥገና አገልግሎት በቅርበት ለመስጠት የጋራዥ ግልጽ ጨረታ አውጥቷል

Addis Zemen (Jun 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 57/2018  በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ

በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Federal Police፡ Procurement Disposal of Other Properties

Government (Aug 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ef7fe72b-cb30-4a01-b511-1845b5f42a25/open Lot Information

በጉምሩክ ኮሚሽን የጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት እቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ ጫማዎች፣ ምግብ ነክ፣ ስፔርፓርት፣ የጽዳት እቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 06, 2026) የግልፅ እና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን የጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣

በጉምሩክ ኮሚሽን የጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 06, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን የጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

ሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎች እና ስራዎች በግልፅ ጫረታ ማወዳደር ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 06, 2026) ግልፅ የጫረታ ማስታወቂያ ሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የሚውል የፅህፈት መሳሪያዎች ቋሚና አላቂ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ የተለያዩ አይነት የንብ እርባታ እና የዶሮ እርባታ ቁሳቁሶችን በግልጽ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 06, 2026) ድጋሚ የወጣ የንብ እና ዶሮ እርባታ ቁሳቁሶች ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ 15/2019 የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና

ተደራሽ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የህብረት ስራ ማህበር ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፕሪንተር፣ ላፕቶፕ እና ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር በአስቸኳይ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊዎች ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 06, 2026) አስቸካይ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ተደራሽ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የህብረት ስራ ማህበር ለመስሪያ ቤቱ ስራ አገልግሎት የሚውሉ

የሄጦሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በወረዳ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የቀጨኔ ደብረ ሰላም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2019 ዓ.ም. በመደበኛ በጀት ለት/ቤቱ መምህራን እና ሰራተኞች የክበብ አገልግሎት ምገባ ላይ መስራት የሚችል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Institute of Foreign Affairs፡ Procurement of Spare Parts

Government (Aug 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/714d375b-dca9-4519-bced-00f87804d437/open Lot Information