Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 15, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ያሬድ በላቸው (2ሰዎች) እና በፍ/ባለዕዳ ኤም.ኤንጂፊልም ፕሮዳክሽን እና ኢንቨስትመንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ

ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች እና ሌሎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 15, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 19-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jun 15, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ  ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር ዞን የሀሙሲት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በሀሙሲት ከተማ ቀጠና 01 አውራ ጎዳና ላይ ቀጠና 04 ጎህ ት/ት ቤት

በደቡብ ጎንደር ዞን የሀሙሲት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በሀሙሲት ከተማ ቀጠና 01 አውራ ጎዳና ላይ ቀጠና 04 ጎህ ት/ት ቤት ላይ፣ ሀሙሲት ፖሊስ ጣቢያ ላይ እንዲሁም ሀሙሲት መዘጋጃ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ያሉ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ሸገር ከተማ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ተቋም በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰራ አውቶብስ በግልፅ ጨረታ ግዥ ለመፈፀም በቀን 19/02/2018 ዓ.ም. አዲስ ዘመን ጋዜጣ 85ኛ ዕትም፣ ቁጥር 049 በገፅ 39 ላይ በድጋሚ ታትሞ ጨረታ መውጣቱ ይታወሳል፡፡ ይሁን እንጅ በቴክኒካል ጉድለት እና በበጀት እጥረት ምክንያት የጨረታ ሰነዱ አለመከፈቱን እየገለጽን፣ ጨረታው የተሰረዘ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ministry of Defense Would Like to Procure Radio Spare Parts

Government (Aug 08, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/47c7695f-5ae2-4c52-882a-5eb96feddf1b/open ”

Ministry of Revenue፡ Procurement of Stationery Materials

Government (Aug 08, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/bf8c9f8a-c184-4db0-bb40-9a70dace547a/open Lot Information

Ministry of Revenue፡ Procurement of Educational Materials

Government (Aug 08, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/eb156a7c-09f8-4916-9ad5-d296f7a9eb41/open Lot Information

Houses of Peoples Representative: Procurement of Hotel Service At Bishoftu (ከነሐሴ 1/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 3 ቀናቶች)

Government (Aug 08, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/508201a2-55ea-467e-a3a5-ee0e94722a68/open Lot Information

Innovation and Technology Development Bureau: Procurement of Rent Service

Government (Aug 08, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/bfabf728-3d23-46d9-9856-975aa3f411b4/open Invitation to

Ministry of Revenue: Procurement of Maintenance and Repair Service

Government (Aug 08, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/76064500-09f3-4942-9a05-9da2518b673e/open  Invitation to

Communication and Information Main Department , Ministry of Defense: Procurement of Spare Parts

Government (Aug 08, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/bacc6ada-c2aa-4f7b-9453-978729a801f8/open Invitation to

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት: ደረጃውን የጠበቀ ምድጃ /እስቶቭ/ ባለአራት/ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል (stainless Steel)

Government (Aug 08, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/56f99ed2-c100-4633-8d91-6324f23fbb37/open Lot Information

Arbaminch University: ለAMTI /AWTI/ ለክረምት የተለያዩ ጥገና ስራዎችን ለመስራት ለዉሃ አቅርቦት ጥገናና ፍሳሽ አገልግሎት የሚገዙ የተለያዩ የዉሃ ዕቃዎች /02/

Government (Aug 08, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7bc04ac9-0de4-4d74-a731-843543a2dd91/open Lot Information