Re-Invitation Tenders in 2021
Bekur (Jun 29, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የምዕራብ ጎንደር ዞን ማረሚያ ቤት መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች ከመደበኛ በጀት ለምግብ አገልግሎት የሚውሉ እህል፣ የባልትና ዉጤቶችን፣ መድሃኒት
የምዕራብ ጎንደር ዞን ማረሚያ ቤት መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች ከመደበኛ በጀት ለምግብ አገልግሎት የሚውሉ እህል፣ የባልትና ዉጤቶችን፣ መድሃኒት እና የማገዶ እንጨት መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Jun 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሰው ተበዳሪ ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ብድሩን በዋስትና ወይም በመያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ
ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Jun 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኜው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1. በቆሉ ሽያጭ፣ ሎት 2. ጤፍ ሸያጭ፣ ሎት 3. ሩዝ
በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኜው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. በቆሉ ሽያጭ፣ ጤፍ ሸያጭ፣ ሩዝ ሽያጭ እና የዱቄት ማበልጸጊያ ማሽን ግዥ በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ካላቸው አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 01, 2026) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደ ተሻሻለው) እና
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገደውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Eka Kotebe General Hospital፡ Procurement of Stationery Materials
Government (Sep 24, 2026) Please click on this Link in order to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9723cf9e-bf38-4f84-8dd8-0ad892219208/open Lot Information
Arbaminch University፡ Procurement of Construction Materials
Government (Sep 24, 2026) Please click on this Link in order to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1b658ef4-3b04-4674-a357-481d49055fab/open Lot Information
Information Network Security Administration: Procurement of Construction Materials
Government (Sep 24, 2026) Please click on this Link in order to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/52cbcae3-83d4-4ead-8ea4-01a5bd79bc6e/open Lot Information
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 24, 2026) ግልፅ እና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መብራት አገልግሎት አስተዳደር ባለስልጣን የፒክ አፕ መኪና፣ የሚዲባስ መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 24, 2026) ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2019 አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መብራት አገልግሎት አስተዳደር ባለስልጣን
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን በጨረታ ቁጥር SR/SC/001/2026 ዕቃ ታሽጎ የመጣበት የእንጨት ሳጥን፣ የእንጨት የዕቃ ማስቀመጫ ፓለት ፣የእንጨት ድራም፣ያገለገሉ ምሰሶዎች፣ያገለገሉ ፕላስቲክ ቱቦ እና ከአገልግሎት ተመላሽ (ያገለገሉ) ብረታብረቶች ባሉበት ሁኔታ ለሕጋዊ ድርጅቶች (ግለሶች) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ethiotelecom (Sep 24, 2026) መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም. በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SR/SC/001/2026 ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን
የአዴሌ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የግንባታ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዴሌ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የግንባታ
ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን የድርጅቱን ሂሳብ በየዓመቱ በውጪ ኦዲተር የሚያስመረምር ሲሆን ይህንን ሂሳብ በዓለም አቀፍ ፋይናንስ ሪፖርት ሲስተም (IFRS) አተገባበር ሥርዓት ትግበራ በዘርፉ የተሠማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን የድርጅቱን ሂሳብ በየዓመቱ በውጪ ኦዲተር የሚያስመረምር
Financial Intelligence Service፡ Procurement of Hotel Service
Government (Sep 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/82901da8-ebfc-4a64-b3fc-c7e335c704b4/open Lot Information