Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Apr 20, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል LED እስክሪን በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን

የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል LED እስክሪን በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 20, 2026)  የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁ– 05/2018 የሚኒስቴር መ/ቤቱ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር የተለያየ ሞዴል ያላቸው 12 ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 20, 2026) የጨረታ  ማስታወቂያ ሙሉ ጋርመንት የሚያመርታቸውን የተለያዩ የጋርመንት ውጤቶች በግልጽ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለዚህ በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ምርቶች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ጨረታ ላይ የቀረቡ

ሙሉ ጋርመንት የሚያመርታቸውን የተለያዩ የጋርመንት ውጤቶች በግልጽ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 20, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር መ.ሠ.ፋ/ብ.ግ.ጨ-018/2018 በመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን በአዲስ አበባ ቃሊቲ አካባቢ ያስገነባው የጋራ መኖሪያ ቤት ቃሊቲ ሁለት (2) ተብሎ የሚጠራው

በመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን በአዲስ አበባ ቃሊቲ አካባቢ ያስገነባው የጋራ መኖሪያ ቤት ቃሊቲ ሁለት (2) ተብሎ የሚጠራው ሳይት አጠገብ ባለ G+3 ለተለያየ አገልግሎት የሚውል ህንፃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Raya University: Procurement of Stationery

Government(Dec 09, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/a02ca067-b807-41fb-b62f-e1586fab2dde/open Reference

ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ ዲማ 1፣ ዲማ 2፣ ተርቻ፣ መቱ፣ ነቀምት፣ ጅንካ እና ላሊበላ የዳሽን ቢራ ምርቶችን ለማከፋፈል ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

2merkato.com(Dec 09, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Ref. No: DBSC/PD/ /25Date:- 09/12/2025 የጨረታ

ጢስ እሳት ውሃ ስራዎች ለአዲአርቃይ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የግራቨል እና ሳንድ ፊልተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 09, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን ጢስ እሳት ውሃ ስራዎች ለአዲአርቃይ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የግራቨል እና

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ለ2018 በጀት ዓመት ሚዲባስ መኪና ተከራይቶ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 09, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የሚዲባስ ኪራይ አገልግሎትየቁርጥ ዋጋ ግዥ ጥሪ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ለ2018 በጀት

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 09, 2025)   ሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን

በአብክመ የኦሮሞ ብ/ዞን/ገንዘብ መምሪያ በ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት የህፃናት ማቆያ ግንባታ፣ የመናኻሪያ ጥበቃ ማማ እና የመግቢያ በር ግንባታ፣ የመናኻሪያ የተሳፋሪዎች ማረፊያ ግንባታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የተለያዩ የማሽነሪ እና ተሽከርካሪዎችን የኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 09, 2025)   የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የኮንስትራክሽን ማሽነሪ እና የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ኪራይ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ 2018 ዓ/ም ከክልሉ መንግስት በተፈቀደለት በጀት የጽህፈት መሳሪዎች ግዥ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ እና የኢኮቴ ባለሙያዎች አድቫንስድ ስልጠና ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፊልጋል

የቤ/ጉ/ክ/መ/ቢዎች ባለስልጣን በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን ሌሎች አላቂ ዕቃዎችን፣ ቋሚ ዕቃዎችን፣ ኤሌክትሮኒክስና ሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል