Re-Invitation Tenders in 2021
Bekur (May 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0219/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተለዉን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባሉበት ሁኔታ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (May 26, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር DBE/NCB/CGPSD/02/2026 የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከዚህ በፊት መለያ ቁጥር DBE/NCB/CGPSD/01/2026 ዝግ ጨረታ አውጥቶ የነበረ ሲሆን ነገር ግን በድጋሚ ግልጽ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የጋርመንት ማሽኖች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 26, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ /ባለመብት ጌታነህ ጉርሜሳ እና በፍ/ባለዕዳ ወንደወሰን ሙሉነህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ/15568 በ16/4/2018ዓም እና
ሮሆቦት የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 26, 2026) በድጋሜ የወጣ የጊኒር ሾፕ የእድሳት ግንባታ ሥራ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሠረት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of Renovation Work at Ginir ET Network Stuffs and Equipment Rooms) ግንባታ ሥራን ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቂርቆስ ከፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2018 በጀት መገልገያ የሚሆኑ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ለቢሮ አግልግሎት የሚዉል ለ3ኛ ዙር የወጣ የተለያዩ ዕቃዎችን ግዥ ለመፈፀም የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 0022/2018
በልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀ/ል/ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 18, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 03/2018 የግልፅ ጨረታ ዙር 03/18 በልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና
ዋቢ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ማህበራት ዩኒዬን ኃ/የተወሰነ የትራንስፖርት አገልግሎት ግልጽ ጨረታ በማወዳደር ስኳርና ዘይት ማጓጓዝ ይፈልጋል
Be’kur(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር በሰቆጣ ከተማ ዋቢ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ማህበራት ዩኒዬን ኃ/የተወሰነ
በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር በሰቆጣ ከተማ የዋቢ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ማህበራት ዩኒዬን/ኃ/የተወሰነ ጥራቱን የጠበቀ ሰርገኛ ጤፍ፣ ቀይ ጤፍና ነጭ ጤፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር በሰቆጣ ከተማ የዋቢ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ማህበራት ዩኒዬን /ኃ/የተወሰነ
በደ/ም/ኢ/ህ/ል/መ/በካፋ ዞን የሳይለም ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት፣ ለማሰራትና ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 18, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ም/ኢ/ህ/ል/መ/በካፋ ዞን የሳይለም ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት የማዘጋጃ ቤት የጽ/ቤት ጥገና፣ የፋይናንስ
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ (ሞዴል: TOYOTA HLUX) በማሕቀፍ ስምምነት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 18, 2026) የብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ
Dan Church Aid (DCA) Invites Bids for a One-year Framework Agreement for IT Service Provision.
2merkato.com(Feb 18, 2026) INVITATION TO BID FOR IT SERVICE PROVISIONTender Reference no.: NOT/2026/001 Dan Church Aid (DCA) is legally registered
Positive Action for Development (PAD) Hereby Notifies All Interested Parties of an Extension Regarding the Procurement of Laptops, Desktop Computers, and Conferencing Systems
2merkato.com(Feb 18, 2026) A. INVITATION TO TENDER EXTENSIONLaptop Computer, Desktop, and Conferencing System ProcurementReference Number: PAD/007/26 Positive Action for Development
በአርሲ ዞን የጀጁ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት በጀጁ ወረዳ ዶጄ ኮምቦልቻ ቀበሌ ማህበር ውስጥ በ 56 ሄክታር ላይ የሚገኝ ባህር ዛፍ ለወራጅ ለአጣናና ለማገር አገልግሎት የሚውሉ በ6 ብሎክ አከፋፍሎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁ-03/2018 በአርሲ ዞን የጀጁ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በጀጁ ወረዳ ዶጄ ኮምቦልቻ ቀበሌ ማሀበር ውስጥ