Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Jan 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6cd00726-7358-4a1b-9f23-3c2717eef8aa/open Lot Information Procurement Reference Number: MoLS-NCB-G-0183-2018-PUR Object of Procurement: የስቴሽነሪ ግዥ በድጋሚ የወጣ
ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የስቴሽነሪ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Jan 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e68e8c2d-9603-49fd-a3cf-97072e47d519/open Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0343-2018-PUR Object of Procurement: ለ2ተኛ ጊዜ የወጣ ለኮንሶ
አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለኮንሶ መጠለያ ግንባታ የቋሚ እንጨት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Be’kur(Jan 19, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ EPSS/NCB/PS/11/2018 የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት ባሕር ዳር ቅርንጫፍ አንድ ኮስትር ወይም ተመሳሳይ መኪና የመቀመጫ ወንበር ከ22-26 ሰዎችን የመያዝ አቅም ያለው ንፅህናውን
የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት ባሕር ዳር ቅርንጫፍ አንድ ኮስትር ወይም ተመሳሳይ መኪና የመቀመጫ ወንበር ከ22-26 ሰዎችን የመያዝ አቅም ያለው ንፅህናውን የጠበቀ ተሸከርካሪ ባስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ አመት ለሰራተኛ መከራየት ይፈልጋል
Be’kur(Jan 19, 2026) የ2ኛ ዙር ለሶስተኛ ጊዜ የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ደም/ከ/መ/ል/05/18፤ የጨረታ ዙር 2ኛ (ለሶስተኛ ጊዜ)፤ የጨረታ አይነት መደበኛ የደምበጫ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን
የደምበጫ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ለመያዝ በሚደነግገው በአዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ 1 እና 2 ይህን አዋጅ ለማስፈፀም የአብክመ ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ የከተማን ቦታ ሊዝ ስለመያዝ በወጣው ደንብ ቁጥር 103/2004 በክፍል ሶስት በአንቀጽ 10 ንዑስ አንቀጽ 1 ፊደል ተራ ሀ እስከ ሠ በተዘረዘሩት መሠረት ለመኖሪያ አገልግሎት የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ወረዳዎች አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የአፈር ኖራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የአፈር የኖራ ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1/2017 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ዘካሪያስ ተስፋፅዮን እና በፍ ባለዕዳ እነ ብስራት ተስፋፅዮን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል
ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የጎሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ የፅህፈት መስሪያዎች ፣ የፅዳት እቃዎች ፣ የቢሮ እቃዎች እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፈርኒቸሮች ፣ ሞተር ሳይክሎች ፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ እና የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎችና የግንባታ ዕቃዎች ፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የጎሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ለተለያዩ
በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የተለያዩ የፋብሪን ተረፈ ምርቶች ማለት የተፈጨ ፕላስቲክ ሪሳይክል “Recycle»” ኮረት እና የ«LEDP» በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የተለያዩ የፋብሪን ተረፈ ምርቶች ማለት የተፈጨ ፕላስቲክ ሪሳይክል “Recycle»” ኮረት እና
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሚስጥረ ኃ/ጊወርጊስ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ታደሰ ኃ/ጊወርጊስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለቢሮ ሀላፊ ፓራዶ መኪና የሚሆን መለዋወጫ ዕቃ ግዥ በግልፅ ጨረታ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለቢሮ ሀላፊ ፓራዶ መኪና የሚሆን መለዋወጫ ዕቃ ግዥ በግልፅ ጨረታ ህጋዊ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ ባለመብት አቶ መኮንን አበበ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ እመቤት ደምሴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ መሠረት ግርማ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ገመቹ ንጉሰ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አጋር ማይከሮ ፋይናንስ ኢማ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ጥሩነሽ ሀይሉ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ