Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 17, 2026) ሁለተኛ (2ኛ) ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የባንኩ ደንበኛ የወሰደውን የካፒታል ዕቃ ኪራይ ክፍያ በገባው የሊዝ ውል መሰረት

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሁለተኛ(2ኛ) ዙር በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 17, 2026) የሁለተኛ (2ኛ) ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የባንኩ ደንበኛ የወሰደውን የካፒታል ዕቃ ኪራይ ክፍያ በገባው የሊዝ ውል መሰረት

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የስሚንቶ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ ለተአ/ዳባት/002/2018 የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጎንደር ቅ/ጽ/ቤት በአምዋጭ ስደተኛ ሳይት ዳባት ከተማ እና በአፍጥጥ ስደተኛ ሳይት ገዳውሃ ከተማ

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጎንደር ቅ/ጽ/ቤት በአምዋጭ ስደተኛ ሳይት ዳባት ከተማ እና በአፍጥጥ ስደተኛ ሳይት ገዳውሃ ከተማ በሚገኘው በስደተኛ ሳይቱ መጋዘን የሚገኘውን ሲሚንቶ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 17, 2026) ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ አይናጌ ሕፃናት እና ቤተሰብ ልማት ድርጅት በኢፌዴሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በዳግም ምዝገባ ቁጥር 1544 ተመዝግቦ የሚገኝ በኢትዮጵያ ነዋሪዎች

አይናጌ ሕፃናት እና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከ ሐምሌ 2025 እሰከ ሰኔ 30,2026 ድረስ ለ1 ዓመት አጠቃላይ ገቢና ወጪውን እንዲሁም የፕሮግራም አፈጻጸም ጥራቱን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር የሚፈለግ ሲሆን ከአሸናፊው የኦዲት ድርጅት ጋር ለ3 ዓመታት ውል ገብቶ ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ቻናል ዋን ትሬዲንግ ኃላ.የተ.የግ. ማኅበር የኦዲት ሥራ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 02, 2026) የኦዲት ስራ ማስታወቂያ ድርጅታችን ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርትና የሥራ መዘርዝሮችን የሚያሟላ ድርጅት አወዳድሮ የኦዲት ሥራ ማሰራት ይፈልጋል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት ፑሚስ ከነትራንስፖርቱ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የፅዳት ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DC/CM/135/2026 ተ.ቁ የዕቃውን አይነት የፕሮጀክት ስም የጨረቃ ቁጥር   የጨረታ መዝጊያ

የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ከ2018 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሚቀጥሉት ሶስት አመታት የማህበሩን ሂሳብ በውጭ አዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 02, 2026) የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በምዝገባ ሰርተፍኬት ቁጥር 7470 ተመዝግቦ የሚንቀሳቀሰው ሀገር

ዳሸን ባንክ አ.ማ. መጋዘን ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (Oct 02, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/0041/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 147/2011 በተሰጠው ሥልጣን

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በአሃዳዊ ዋን ዋሽ ፕሮግራም በጀት በጤና ጥበቃ ጽ/ቤት አማካኝነት በደላ ማዘጋጃ ቤት ሸድ ግንባታ እና በት/ት ጽ/ቤት አማካኝንነት በገርገዳ 1ኛ ደረጃ ት/ት/ቤት የሴቶች ንጽህና መጠበቅያ ክፍል ግንባታ ማስጨረሻ ሥራ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 14 ህዳሴ ጤና ጣቢያ ለመስሪያ ቤቱ ለአገልግሎት የሚውሉ አገልግሎቶችን እና እቃዎችን መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 14 ህዳሴ ጤና ጣቢያ ለመስሪያ

Ambo University :Procurement of Electronics Equipment

Government (Oct 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/044a8409-c306-4de3-aff8-36c94670fd09/open Lot Information

Ambo University :Procurement of Construction Materials

Government (Oct 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9f818926-c021-4fec-b856-6209f9f97a45/open Lot Information