Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Apr 23, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጨ22/2018 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በመደበኛ በጀት በድጋሚ የወጣ የፈተና ማሸጊያ ኮሮጆ፣ የፈተና ማሸጊያ ቁልፍ፣ ፈርኒቸር እና
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ የፈተና ማሸጊያ ኮሮጆ፣ የፈተና ማሸጊያ ቁልፍ፣ ፈርኒቸር እና የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የስፖርት ትጥቅ፣ የመኪና ጎማ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች(ከለር ፕሪንተር እና ፕሪንተር) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 23/2018 በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች፣ አልባሳት ዘርፍ እቃዎች፣ የንጽህና መጠበቂያ
ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 23, 2026) የድርድር ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ስምና አድራሻው ከዚህ በታች የተገለፀውን ተበዳሪ ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች በሰንጠረዡው የመያዣ ንብረት በአዋጅ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ኮምባይነር (Combiner Brand: Kubota Country of Origin China) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Government (Apr 23, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/6be32da5-06c5-4e6a-9697-bf959a9d4f9b/open Invitation to Bid Procurement of Agricultural Inputs Procurement Reference No: LK-NCB-G-0190-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category: Goods Market
Lemi Kura Sub-city Administration: Procurement of Agricultural Inputs
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን ገንዘብ መምሪያ የቀላል ተሽከርካሪ ጎማዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የውሃ እቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 29, 2025) ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-02/2017 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን ገንዘብ መምሪያ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የቡኖ በደሌ ዞን በደሌ ከተማ የዳበና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የተለያዩ ዲፓርትመንት ማሰልጠኛ እና ለምርት ከፍል የሚውል አላቂና ቋሚ ዕቃችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ
የደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ: የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Oct 29, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/2dbbab4e-cd7d-4bf5-af16-6df7aa2496e4/open Reference
በአብክመ የከሚሴ ጠቅላላ ሆስፒታል ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የቢሮ መገልገያ የፅህፈት መሳሪዎች፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ደንብ ልብስ፣ የውሃ ጉድጓድ ቆፋሮና መስመር ዝርጋታ እና የህትመት ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ
Republican Guard: Procurement of Maintenance Equipment
Government(Oct 29, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/29a7c751-6706-44ed-8ced-88b3b0eadc30/open Reference
Oda Bultum University: Procurement of Mechanical Engineering Laboratory Equipment
Government(Oct 29, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/29eb73ab-86fc-4387-9741-cd214a2635eb/open Reference
አዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የሞባይል ቀፎና አክሰሰሪ ኤሌክትሮኒክስ፣ ምግብ ነክ፣ የስፖርት እቃዎች፣ የእጅ ሰዓት፣ ኮስሞቲክስ፣ መነፅር እና ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች፣ ኮር መሳይ ብረት፣ ሴራሚክ፣የወዳደቀ ጎማና ድንጋይ፣ ቁራሌ በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የአዋሽ ጉምሩክ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ ቡድን ለቃሉ ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የግንባታ እቃዎች፣ የውሃ እቃዎች፣ የመኪና እቃዎች እና አመታዊ የመኪና ጥገና ጋራዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ሲዝ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ የቧንቧ መለዋወጫ ዕቃዎች እና ልዩ ልዩ የእንስሳት መድሃኒቶችን በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማውጣት ግዢ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ሲዝ ከተማ