Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Oct 11, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተመለከቱትን ንብረቶች ተበዳሪዎች የተበደሩትን የብድር ገንዘብ በውሉ መሠረት መክፈል ስላልቻሉ ባንኩ በአዋጅ

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Reporter (Oct 11, 2026) ያገለገለ ተሽከርካሪ እና መለዋወጫዎች በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አንጋፋ የአውቶሞቲቭ ኩባንያ ኦርቢስ የንግድ እና ቴክኒክ ማዕከል አ.ማ በኢትዮጵያ ስመጥር የሆኑትን የመርሰዲስ ቤንዝ እና ሬኖልት ተሸከርካሪዎች ብቸኛ

ኦርቢስ የንግድ እና ቴክኒክ ማዕከል አ.ማ. የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Oct 11, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 009/2019 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት ለሁለተኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት ንብረት ለሁለተኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 11, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ማስታወቂያ ቁጥር ዐ6/2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢያዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክሎች እና የተሽከሪካሪ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢያዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች