Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Sep 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-SSNT-T644 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ– በኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል Phase 1 ሕንፃ ውስጥ የሚገኙ 3 የተለያዩ ቦታዎች ላይ ለምርት ማሳያ ቦታ፤
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል Phase 1 ሕንፃ ውስጥ የሚገኙ 3 የተለያዩ ቦታዎች ላይ ለምርት ማሳያ ቦታ፤ ጌጣጌጥ ወይም የከበረ ድንጋይ መሸጫ እና 2 ሱቆች የሚፈለጉትን ምርት ወይም አገልግሎት መስጫ የሚውሉ ባዶ ቦታዎችን በኪራይ መስራት የሚፈልጉ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የመኪና ጥገና/ጋራዥ/ አገልግሎት ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር የ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የመኪና ጥገና /ጋራዥ/ አገልግሎት በግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር የ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የመኪና ጥገና /ጋራዥ/ አገልግሎት በግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 30, 2026) Re-invitation for the Supply of 100 KGS Poly Bags Tender No SSS/TO/PPB01/2026 1. The seed supply sector (SSS) Re-invites sealed bids from interested eligible bidders
The Seed Supply Sector (SSS) Re-invites Sealed Bids from Interested Eligible Bidders for the Supply of 100 Kg of Poly Bags & Twisted Yarn.
Addis Zemen (Sep 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሐራጅ ቁጥር 08/2019 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሥነ–ስርዓት ሳይፈፀምባቸው የተወረሱ እና በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ)፣ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ የቢሮ