Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Aug 02, 2026), Addis Zemen (Aug 02, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0028/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም

ዳሸን ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 45/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ

አማራ ባንክ አ.ማ ለኢንዱስትሪ እና ለኢንዱስትሪ መጋዘን በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Addis Zemen (Aug 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የመኪና ጥገና ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ 02/2019 በወላይታ ሶዶ ከተማ የሚገኘው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለ2019 በጀት ዓመት በከተማ ውስጥ ከሚገኙ ጋራዦች

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለ2019 በጀት ዓመት በከተማ ውስጥ ከሚገኙ ጋራዦች የተሽከርካሪ ዓመታዊ ጥገና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ቡሳ ጎኖፋ ኦሮሚያ በተፈጥሮና ሰው ሠራሽ አደጋዎች ምክንያት ለሚፈናቀሉ ዜጎች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የቤት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 04, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር/BG0/01/2019 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ቡሳ ጎኖፋ ኦሮሚያ በተፈጥሮና ሰው ሠራሽ አደጋዎች

በጅማ ዞን የስግሞ ወረዳ የመንገድና ሎጅስቲክስ ጽ/ቤት የ2019 በጀት ዓመት የግሬደር፣ ኤክስካቫተር፣ ሲኖትራክ፣ ሩሎ፣ ሻወር ትራክ እና ፒካፕ ሰርቪስ አገልግሎት አቅርቦት በሰዓት እና በቀን ለመከራየት ይፈልጋል

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር የሚገኘው የአብዮት ፋና ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የአቡራሞ ወረዳ ገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የአቡራሞ ወረዳ ገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት

Beeksisa Caalbaasii Ifaa Waajjira Maallaqaa Aanaa Dambal Xaafoo Meeshaalee Uffata Seeraa, Barreessaa, Qulqullinaa, Biiroo Keessaa, Dhaabbii Fi Eleektirooniksii, Gommaa Konkolaataa Fi Motora Saayikilii Bituu Barbaadu.

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ የተለያዩ የፊኒሽንግ ማቴሪያሎች እቃዎች ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/EC /FP/NCB/05/ 2019 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ ጊምቢ ቱሉካፒ 132 ኪ.ቮ የፕሮጀከት የግንባታ የዕቃ አቅርቦት ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/EC/FP/NCB/04/2019 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የአቤ ደንጎሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ለመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የተለያዩ ለቢሮ መገልገያ የሚውሉ ዕቃዎች ግዥ እንዲሁም የተለያዩ ማሽኖች ዶዘር፣ እስካቫተር፣ ግሬደር፣ ፒካፕ እና ሲኖትራክ ለመከራየት ይፈልጋል

Waajjirri Maallaqaa Aanaa Manchoo Bara Baajata 2019tti Dhaabbilee Daldalaa Fi Waldaalee Maakiroo Fi Xixiqqaa Wal-dorgomsiisee Caalbaasii Ifaan Doozerii, Iskaavaaterii, Gireederii, Roollerii, Looderii, Loobeedii, Shawar-trak, Fi Siino-traakii Kireeffachuu Barbaada.