Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (May 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SSNT-T614 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 2 ጠቅላላ ሥራ እና መንገድ ሥራ ተቋራጭ GC/RC-2) የሆኑ የሃገር ውስጥ ጨረታ ለመሳትፍ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 2 ጠቅላላ ሥራ እና መንገድ ሥራ ተቋራጭ GC/RC-2) የሆኑ የሃገር ውስጥ ጨረታ ለመሳትፍ ፈቃድ ያላቸው የሃገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ ተጫራቾችን የኮምቦልቻ እና ባህር ዳር ኤርፖርቶች የአደጋ ጊዜ መዳረሻ መንገድ ዲዛይን እና ግንባታ ሥራ (Design-Build of Emergency Access Road Construction at Kombolcha and Bahir Dar Airports) በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የስፖርት ትጥቅ የወጣ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 03/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ስር የሚገኘው የራስ ኃይሉ የስፖርት ትምህርትና
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ስር የሚገኘው የራስ ኃይሉ የስፖርት ትምህርትና ሥልጠና ማዕከል ለ2018 ዓ.ም የስፖርት ትጥቆች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Government (May 06, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/2960e296-6904-423c-a322-ef55530db627/open Invitation to Bid Procurement of Tyre Procurement Reference No: ACSH-NCB-G-0137-2018-BID-OpenProcurement Category: Goods
Alert Comprehensive Specialized Hospital፡ Procurement of Tyre
Addis Zemen (May 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 009/ሽያጭ/18 ዓ.ም የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በሀዋሳ እና በሆሳዕና በድርጅቱ መጋዘኖች ተከማችቶ የሚገኝ በአሶሳ አካባቢ የተመረተ ከዘርነት የተረፈ ለምግብነት የሚውል ንፁህ
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በሀዋሳ እና በሆሳዕና በድርጅቱ መጋዘኖች ተከማችቶ የሚገኝ በአሶሳ አካባቢ የተመረተ ከዘርነት የተረፈ ለምግብነት የሚውል ንፁህ የበቆሎ እህል ለሁለተኛ ጊዜ እንዲሁም ንጹህ የስንዴ እህል ለመጀመሪያ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Ministry of Revenue Would Like to Extend the Deadline for Reference No.: ET-MOR-474940-CS-INDV.
Ethiopian Herald (Jun 26, 2026) GOVERNANCE MODERNIZATION FOR EFFICIENT SERVICE DELIVERY PROJECT Credit No.: 7619 ET NOTICE OF EXTENSION Assignment
Lion Insurance Company (S.C.) Intends to Procure High-quality Branded Diaries (Agendas) and Table Calendars.
Addis Zemen (Jun 26, 2026) NOTICE Printing Diaries (Agendas) and Table Calendars for Lion Insurance Company. The specifications are derived
The Jesuit Refugee Service (JRS) Ethiopia is Inviting Accredited Audit Firms to Conduct its Annual Audit for the Year 2025.
Ethiopian Herald (Jun 26, 2026) Invitation for External Audit Service for the year 2025 JRS-Ethiopia The Jesuit Refugee Service (IRS)
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 26, 2026) የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ግ_38/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
The Ministry of Revenue (MOR) is Seeking a Highly Qualified Individual Consultant to Serve as the Technical Lead / Chief Architect for the Integrated Tax Administration System (ITAS) as Part of the Governance Modernization for Efficient Service Delivery Project.
Ethiopian Herald (Jun 26, 2026) REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES-INDIVIDUAL CONSULTANT SELECTION] Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia
የጊምቦ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት አነስተኛ መስኖ አውታር ለማሰራት በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 26, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ለሁሉም GC/WWC-5 ተቋራጮች የጨረታ ማጣቀሻ ቁጥር ET-SWEPR-526553-CW-RFQ / Upgrading of
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት የተለያዩ ንብረቶች ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 26, 2026) ያገለገሉ ልዩልዩ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ የተዘጋጀ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ሰነድ ቁጥር PPS/NVP_7FBI/11/10/2018 የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት
በቂሊንጦ ቀጠሮ ማረፊያ ማዕከል ለህብረት ሱቅ እና መዝናኛ ክበባት አገልግሎት የሚውሉ አቅርቦቶችን አወዳድሮ በውል መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በቂሊንጦ ቀጠሮ ማረፊያ ማዕከል ለህብረት ሱቅ እና መዝናኛ ክበባት አገልግሎት የሚውሉ አቅርቦቶችን ማለትም
Positive Action for Development (PAD) Notifies Extension for the Procurement of Construction Materials Under Lot 1 (NFI Items), Including EGA Sheets, Fiber Glass Water Tanks, Solar LED Lights, and Metal Electric Poles.
2merkato.com (Jun 26, 2026) A. INVITATION TO TENDER Extended bid for Constriction Material Procurement Reference Number: PAD/027/26 Positive Action for