Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (May 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሃራጅ ጨረታ ቁጥር ሃ-17/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨቁ 13/2018 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ
የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 05, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተገለጸውን ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል ግዥ፣ የቶታል ስቴሽንና ዲፈሬንሻል ጂፒኤስ ጥገና ግዥ፣ ፕሎተር ማሽን ጥገና መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 04, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ / ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሸከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 51/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Le Vie Mekiya Property Development and Hospitals Plc Invites Bids for the Drilling and Construction of One Deep Well Within Their Amusement & Water Park Project in Addis Ababa.
Reporter(Dec 31, 2025) Invitation for Bid (IFB) Borehole Drilling Work LE VIE MEKIYA Property Development and Hospitals plc. Le Vie
Development Expertise Center (DEC) is Looking for a Commercial Supplier to Provide a Massive Quantity of Construction Materials to Build Emergency Shelters for South Sudanese Refugees.
Reporter(Dec 31, 2025) Invitation for Bid- urgent DEC a National CSO established in 2007, re-registered in May 2019 as per
ዘምዘም ባንክ ታኅሣሥ 15 እትም የወጣው የሀራጅ ማስታወቂያው ላይ የተበዳሪ ስም የቅደም ተከተልና ጨረታው የሚወጣበት ቀን የተለዋወጠ ስለሆነ ሀራጅ ማስታወቂያው በሚከተለው ተስተካክሎ የወጣ መሆኑን እንገልፃለን
Reporter(Dec 31, 2025) የእርማት ማስታወቂያ ዘምዘም ባንክ ረቡዕ ታኅሣሥ 15 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው የጋዜጣው እትም ቅፅ 31 ቁጥር 2677
ሰንጋተራ ነጋዴዎች ህብረት አ/ማ ባስገነባው ሁለገብ የንግድ ማዕከል 1ኛ ፎቅ ላይ ባለው ክፍት ቦታ ለሱቅ አገልግሎት የሚውል ክፍል በጨረታ አወዳድሮ ውብ እና ሳቢ በሆነ መልኩ አስውቦ ለመጠቀም ለሚፈልግ ተጫራች ቦታውን ለማከራየት ይፈልጋል
Reporter(Dec 31, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሰንጋተራ ነጋዴዎች ህብረት አ/ማ ባስገነባው ሁለገብ የንግድ ማዕከል 1ኛ ፎቅ ላይ ባለው ክፍት ቦታ
Partnership for Pastoralists Development Association (PAPDA) is Currently Looking for an Eligible Audit Firm to Audit the Organization’s One-year Account from January 1st to December 31st 2025
Reporter(Dec 31, 2025) Call to Invite External Auditor Partnership for Pastoralists Development Association (PAPDA) is a national NGO established in
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ Supply, Installation, Testing and Commissioning of Upgrading CCTV Camera @AA Expressway ግዥ ይፈልጋል
Reporter(Dec 31, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 26/2018 1. የ (Supply, Installation, Testing and Commissioning of Upgrading
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Dec 31, 2025) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ ቁጥር DCMME 02/2018 መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 17/2018 ንብረት የሆነው ኮድ 5-02920 ደብል ፒክ አፕ መኪና ጐማ ቁጥር 22/70R17C108/1G65 ብዛት 3 ጐማ ለመግዛት እንዲቻል በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል
Reporter(Dec 31, 2025) የመኪና ጐማ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን 17/2018 ንብረት የሆነው ኮድ 5-02920 ደብል ፒክ አፕ መኪና
ስኩል ኦፍ ሪደምሸን አ.ማ በ2018 በጀት ዓመት የሚፈልጋቸውን እቃዎች ለቢሮና ለተማሪዎች ማስተማሪያ የሚሆኑ ዴስክቶፕ ኮምፒውተሮች ግዥ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣ የፔዳጎጂ መስሪያ እቃዎች እና የት/ቤት ግቢ የቴራዝ ንጣፍ ስራ ከነሙሉ ግብዓቱ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 31, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ት/ቤታችን ስኩል ኦፍሪደምሸን አ.ማ በ2018 በጀት ዓመት የሚፈልጋቸውን እቃዎች ማለትም፡- ለቢሮና ለተማሪዎች ማስተማሪያ የሚሆኑ