Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter (May 13, 2026) Raw material (Pumice) Supply Service/2026 በድጋሚ የወጣ የሲሚንቶ ግብአት (ፑሚስ) አቅርቦት ጨረታ ማስታወቂያ CSC/RM/NCB/002/2018 ሐበሻ ሲሚንቶ አክሲዮን ማኅበር ሆለታ ከተማ አቅራቢያ ለሚገኘው ሲሚንቶ ፋብሪካው በግብዐትነት የሚውል
ሐበሻ ሲሚንቶ አክሲዮን ማኅበር ሆለታ ከተማ አቅራቢያ ለሚገኘው ሲሚንቶ ፋብሪካው በግብዐትነት የሚውል ጥሬ እቃ ወይንም ፑሚስ ለማቅረብ የሚችሉ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 13, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ የሮምነሽ አፈወርቅ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/ 300962
ድጋሚ የወጣ የአክሲዮን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Reporter (May 13, 2026) RE BID FOR INVITATION TO BID Bid Reference No-ERCS/CDS/SVC/0025/2 The Ethiopian Red Cross Society (CCS) hereby invites sealed bids from eligible and qualified bidders for the supply
The Ethiopian Red Cross Society (CCS) Hereby Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for the Supply of the Services
Government (May 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/66f28682-d158-4c7e-96eb-b90a6d8dd8a3/open Reference Number: AAU-NCB-G-0089-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: NCB-AAUSOC-002-BID-2018 Procurement Information Procurement Type:
Addis Ababa University: Lot 2 Procurement of Furniture 2018/SOC/
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በደቡብ ኢት/ በደቡብ ኦሞ ዞን የዳሰነች ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በወረዳው ለሚገኙ አንዳንድ መስሪያ ቤቶች አገልግሎት መስጠት የሚችሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 16, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢት/ በደቡብ ኦሞ ዞን የዳሰነች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው
በአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የሰሜን ሸዋ ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ የምግብ እህል፣ ሸቀጣ ሸቀጥ፣ በርበሬ ቅመማ ቅመም እና የማገዶ እንጨት አቅርቦት ለስድስት ወር ማለትም ከየካቲት 1 ቀን 2018 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሐምሌ 30 ቀን 2018 ዓ.ም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የሰሜን ሸዋ ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ
መተሳሰብ ለዕድገት ጠቅላላ ንግድ አክሲዮን ማኅበር ኅዳር 19 ቀን 2018 ዓ.ም ያወጣው ጨረታ ላይ ቀን ማስተካከያ አውጥቷል
Addis Zemen(Jan 16, 2026) ማስታወቂያለሱቅ ኪራይ ተጫራቾች በሙሉ መተሳሰብ ለዕድገት ጠቅላላ ንግድ አክሲዮን ማኅበር ኅዳር 19 ቀን 2018 ዓ.ም. በወጣው
በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 3 ስኳር ፋብሪካዎች ያገለገሉ የተለያየ ሳይዝ ያላቸው የቀላል ተሽከርካሪዎች እና የከባድ ማሽነሪ ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 16, 2026) የሚወገዱ ንብረቶች ሽያጭ ሶስተኛ ዙር የወጣ ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አሽጨ/003/ኦኩስፋ/እና 3/2018 በኢትዮጵያ ስኳር
የአስተዳደር ቢሮ እና ለሱቅ የሚሆኑ ክፍት ቦታዎች ጥናት ጨረታ የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር /በአሰራቸው ሕንፃዎች ላይ ለአስተዳደር የሚሆኑ ቢሮዎችን በዘመናዊ መልኩ ለማሰራትና የሕንፃውን የተለያዩ ክፍት ቦታዎች ለሱቅ አገልግሎት እንዲመቹ አጥንቶ የሚያቀርብ ባለሙያ በጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን ለማስጠናት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአስተዳደር ቢሮ እና ለሱቅ የሚሆኑ ክፍት ቦታዎች ጥናት ጨረታ የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት
Mana Murtii Ol’aanaa Godina Wallagga Bahaa Mana Daldalaa Balbala Tokkoo Fi Kutaalee Garaagaraa Qabu Gurguruu Barbadaa
Kallacha Oromiyaa(Jan 15, 2026) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Caalbaasii Raawwii himataan Cannaaloo Zoodee fi Raawwii himatamaan Balaay Abarraa