Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 06, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ በሐራጅ ጨረታ ቁጥር 0015/2018 በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሀራጅ ጨረታ

በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሃራጅ ጨረታ ቁጥር ሃ-20/2018 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ባለመፈጸሙ ምክንያት እና በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጌጥ እና አካላት፣ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ጊርቦክስ እና ሌሎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ሲገለገልባቸው የነበሩ ያገለገሉ የተለያዩ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ (ቁጥር FA- 07/2025/26) የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ሲገለገልባቸው የነበሩ ያገለገሉ የተለያዩ አቅም ያላቸው ጀነሬተሮች፣

ኖህ ትራንስፖርት የ2017 በጀት ዓመት በውጪ ኦዲተር አስመርምረን የተሰጡ የኦዲት ግኝቶችና አስተያየቶች ላይ መሰረት በማድረግ የድርጅታችን ቋሚ ሀብት የኢንቨስትመንት ሂሳቦችን ተሰብሳቢ ሂሳቦች ተከፋይ ዕዳዎች ጥሬ ገንዘብና ኢንቨስተሪ ኦዲት ሪፖርት እንዲሁም ከኦዲት ግኝት ጋር ተያይዞ ሌሎች የሂሳብ አያያዝ ስራዓቱን ለማሻሻል፣ ሂደቱን ጠብቆ ለማሰረዝ (write Off) ወይም ለማስተካከል ይፈልጋል

ብርሃን ባንክ አ.ማ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎች ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች

ኦሮሚያ ባንክ ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – 021/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች

ራስ ሆቴል የጋዝ ምድጃና የበረዶ መፈልፈያ ማሽን ግዢ መፈፀም ይፈልጋል

Reporter (Mar 01, 2026) ለጋዝ ምድጃና የበረዶ መፈልፈያ ማሽን ግዢ የጨረታ ማስታወቂያ 1. የጋዝ ምድጃና የበረዶ መፈልፈያ ማሽን ግዢ መፈፀም

ኢድ ዮር አክሲዮን ማህበር የትራንስፖርት ድርጅት ሲሆን የ2018 በጀት ዓመትና ቀጣይ ዓመት ሂሳቡን ኦዲት ለማስደረግ ባለሙያዎችን ለማወዳደር ይፈልጋል

Reporter (Mar 01, 2026) የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ ኢድ ዮር አክሲዮን ማህበር የትራንስፖርት ድርጅት ሲሆን የ2018 በጀት ዓመትና ቀጣይ ዓመት ሂሳቡን

The National Bank of Ethiopia (NBE) Invites Expressions of Interest from Consultants for the Revision and Development of the National Financial Education Strategy 2026-2030, Funded by IFAD.

Reporter (Mar 01, 2026) REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (REOI) Country: Ethiopia Program: Rural Financial Intermediation Program III Assignment: Revision

ሳዋሳዋ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር ለቀጣይ ሶስት (3) ዓመታት ማለትም በ2018፣ 2019፣2020 ዓ.ም የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter (Mar 01, 2026) የውጭ ኦዲተርን በተመለከተ የወጣ ጨረታ ኩባንያችን ሳዋሳዋ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር ለቀጣይ ሶስት (3) ዓመታት ማለትም በ2018፣