Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የሰራተኞች ደንብልብስ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ኢንቨስትም ሆልድንግ ከሚተዳደሩት የመንግስት የልማት ድረጅት ውስጥ ገነት ሆቴል አስተዳደር ለሆቴል የሰራተኞች የደንብ ልብስ እና የሰራተኛ በግልጽ ጨረታ

በሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ የገነት ሆቴል የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት ስራ የጨረታ ማስታወቂያ የወልገሞ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የ2015፣ የ2016 እና የ2017 ዓ.ም የማህበሩን ሂሳብህጋዊ እውቅና ባለው ገለልተኛ ኦዲተር ሶስቱን አመት investigation

የወልገሞ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የ2015፣ የ2016 እና የ2017 ዓ.ም. የማህበሩን ሂሳብ ህጋዊ እውቅና ባለው ገለልተኛ ኦዲተር ሶስቱን አመት Investigation Audit /ዝርዝር ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕታዎችን) በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሃራጅ ጨረታ ቁጥር ሃ-21/2018ዓ.ም. በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ እቃዎች) ፣ አዳዲስ አልባሳት፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው እቃዎች በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 08 ክልል የሚገኘው የቀራንዮ መ/ዓለም ቁጥር 2 አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ እቃዎችን መግዛት እና የጭነት እና ለመዝናኛ ክበብ አገልግሎት የጥገና ስራዎችን ማሰራት ይፈልጋል

የደ/ብርሀን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለሚያመርተው ቤኒር እና ፕላይ ውድ ጣውላ ግብዓት የሚሆን የባህርዛፍ ግንድ ጫካው ከሚገኝበት ከደ/ብርሃን ወደ ደሴ በሚወስደው መንገድ ከሚገኘው ጉዶበረት ቀበሌ ልዩ ስሙ ጀርባ ምድር ደን ሣይት በግምት 150 ቢያጆ እና አባሞቴ ቀበሌ ልዩ ስሙ ቡራ ደን ሳይት በግምት 150 ቢያጆ የተቆረጠ ግንድ የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖችን በዘርፉ የተሰማሩ ባለንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነው ባለንብረት ጋር የኮንትራት ውል በመግባት ግንዱ ተጭኖ እስከሚያልቅ ድረስ ለመከራየት ይፈልጋል

የበረክ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2019 የበጀት ዓ.ም ግዢ በግልፅ ጨረታ የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎችን፣ የሠራተኛ ደንብ ልብስ፣ የፅፈት መሳሪያዎችን፣ እስቴሽነሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች፣ አላቂ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ አሰላ ካምፓስ በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ለካምፓሱ አገልግሎት የሚውሉ ልዩ ልዩ የፅህፈት መሳሪያዎችን፣ የፅዳት ዕቃዎች፡ ኬሚካሎችን እና ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በስልጤ ዞን የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ስታንዳርዱን የጠበቀ መጋዘን ለማስገንባት ስለተፈለገ በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

ቡሉኮ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፅሕፈትና የቢሮ መገልገያ እቃዎች እና የፅዳት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ አወዳድሮ የዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር BTSC/NCB/G/002/2019 ቡሉኮ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፅሕፈትና

የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለሠራተኞች የስራ ልብስ የሚሆን የተዘጋጀ የሥራ ልብስ (ጃኬትና ሱሪ) እና ሽርጥ እንዲሁም ጓንት እና መጥረጊያ፣ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ መለዋዎጫዎች እና ግብአቶች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ ቁጥር WSSFP/LP/006/2026 የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መለዋዎጫዎች እና ግብአቶች

በኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ አሰላ ካምፓስ ልዩ ልዩ የምግብ ግብዓቶችና የበሰሉ ምግቦችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ አሰላ ካምፓስ በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለካምፓሱ ሰልጣኞች አገልግሎት የሚውሉ