Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Jan 18, 2026) ለግንባታ እቃ አቅራቢዎች ድርጅት በድጋሚ የወጣ ጨረታ(SUPPLIERS LIST REGISTRATION RE- BID ANNOUNCEMENT) ጂኤስ የቤት ግንባታና ኪራይ አክሲዮን ማህበር በ4111.73 ካ.ሜ ቦታ ላይ የ2B+SB+G+9 ወለል ለቅይጥ አገልግሎት (mixed

ጂኤስ የቤት ግንባታና ኪራይ አክሲዮን ማህበር ለህንፃ ግንባታ የሚውሉ ሁሉንም የግንባታ ሥራ ግብዓቶችን በጥቅልም ሆነ እንደዘርፋቸው በብዛት ማቅረብ የሚችሉ አቅራቢ ድርጅቶችን መመዝገብ ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ ሐራጅ/015/2016 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

ቡና ባንክ አ.ማ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/014/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበዉን ንብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተቁ የተበዳሪ ስም የንብረት

ሲንቄ ባንክ አ.ማ የንግድ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ G+3 መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በድሬዳዋ አስተዳደር የኢትዮ-ጣሊያን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ የሥልጠና ዕቃዎች ግዢ፣ የኮንስትራክሽን የሥልጠና ዕቃዎች ግዢ፣ የኤሌክትሪካል ኤሌክትሮኒክስ የሥልጠና ዕቃዎች ግዥ፣ የሆቴልና ቱሪዝም ሥልጠና ዕቃዎች ግዢ፣ የኢንፎርሜሽን ኮምኒኬሽን የሥልጠና ዕቃዎች ግዥ፣ የማኑፋክቸሪንግ ሥልጠና ዕቃዎች ግዥ፣ የሰርቬይንግ የሥልጠና ዕቃዎች ግዥ፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች ግዢ እና ሴፍቲ ማቴሪያል ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ኤጀንሲ የመስክ አልባሳትን በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመስክ አልባሳት ለመግዛት የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 017/17 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ኤጀንሲ የመስክ

በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ፋይናንስ ፅ/ቤት በወረዳው ግቢ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ብረታ ብረቶችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በዚሁ መሠት ተጫራቾች ማሟላት ያለባቹ መስፈርቶች በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ፋይናንስ ፅ/ቤት በወረዳው ግቢ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ሱሉልታ ከተማ መዳረሻ በሚገኘው የነዳጅ ማከማቻ ዴፖ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የተለያዩ የሲቪል የግንባታ ሥራዎች ለኮንስትራክሽን ሥራዎች የሚውል በመንግሥት ግዥ ኤጀንሲ በተዘጋጀው መደበኛ የጨረታ ሰነድ መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 06/2017 የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ሱሉልታ ከተማ መዳረሻ በሚገኘው የነዳጅ ማከማቻ ዴፖ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የተለያዩ የሲቪል የግንባታ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ ባለመብት ወ/ሮ መሰረት ግዛው እና የፍ/ባለዕዳ አቶ አበበ ታዬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ

በኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር በባ/ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የታሸጉ ውሃዎች ለመግዛት ስለሚፈለግ በዘርፉ የተሰማሩ አካላት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 በኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር በባ/ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የታሸጉ ውሃዎች ለመግዛት ስለሚፈለግ በዘርፉ የተሰማሩ አካላት በግልጽ

የአክስዮኖች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት አቶ ግርማይ ታደሰ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ አርአያ አሰፋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ

የአዲስ አበባ ከተማ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለሥልጣን ለ2017 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ በተሽከርካሪ እና የሞተር ሳይክሎች ላይ የሚለጠፍ ሎጎዎች፣ የማስታወቂያ ቦርድና አቅጣጫ ጠቋሚ፣ የትራፊክ ቅጣት ፓድ እና የተለያዩ ህትመቶችን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡-አአትማባ/ብግጨ/ግዳ/02/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለሥልጣን ለ2017 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ በተሽከርካሪ እና የሞተር

ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማሕበር ያገለገሉ የሬንጅ በርሜልና የሬንጅ በርሜል ክዳን፣ አሮጌ ጐማ፣ ቁርጥራጭ ቆርቆሮና ብረት፣ የተቃጠለ ዘይት በበርሜል፣ የዘይት በርሜል፣ ወዘተ… ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጅምላ ጨረታ ኦክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ላይ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማሕበር ያገለገሉ የሬንጅ በርሜልና የሬንጅ በርሜል ክዳን፣ አሮጌ ጐማ፣ ቁርጥራጭ ቆርቆሮና ብረት፣ የተቃጠለ ዘይት በበርሜል፣ የዘይት