Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Jun 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ አሶሴሽን ለአገልግሎት ሲጠቀምበት የነበረውን ያገለገለ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። 1. የተሽከርካሪው ዝርዝር መረጃ የተሽከርካሪው ዓይነት (ሞዴል): ጃፓን ኒሳን
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ አሶሴሽን ያገለገለ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲስጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
ዘመን ባንክ አ.ማ. ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – ንባ/035/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን ለብደር በመያዣነት የተመዘገበ ተሽከርካሪ ባለበት
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የቤት አውቶሞቢል ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 21, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Awash Bank is Inviting Sealed Bids for the Supply and Delivery of Electric Vehicles.
Reporter (Aug 09, 2026) Invitation to bid National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number AB-04-2026/27. 1. Awash Bank invites sealed
የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ ግዥውን ለመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 09, 2026) 1ኛ ዙር የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡– አ/ከ/ክ/ከ/ወረዳ 12 ፋይናንስ ግዢ/ዋ/ስ/ሂ/የጨ/ቁ-002/2019 የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ
አዎንታዊ አስተሳሰብ ለኢትዮጵያ ማህበር የማህበሩን ሂሣብ በመመርመር ሪፖርት የሚያቀርቡ የኦዲት ድርጅቶችን በማወዳደር ዝቅተኛ ዋጋ ካቀረበው ጋር ውል መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 09, 2026) የሂሣብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ አዎንታዊ አስተሳሰብ ለኢትዮጵያ ማህበር የማህበሩን ሂሣብ በመመርመር ሪፖርት የሚያቀርቡ የኦዲት ድርጅቶችን
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥ ዳይሬክቶሬት ሸቀጦች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Aug 09, 2026) የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥ ዳይሬክቶሬትየሸቀጥ ግዥ ጨረታ (ቁጥር 002/2019) ድርጅታችን የኢትዮጵያ የደረጃዎች
Zemen Bank S.C Invites Interested and Eligible Bidders for the Procurement of Different Toners and Civil Maintenance and Finishing Works SLA.
Reporter (Aug 09, 2026) Invitation to Bid National Competitive Bid Zemen Bank S.C invites interested and eligible bidders for the
ኢትዮጵያን ሴንተር ፎር ዴቨሎፕመንት /ECD/ የኢንፎርሜሽን ኮሚዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ (ICT) እና (የዲጂታል ትምህርትን (Digital Education) ለማሻሻል እና ተማሪዎችን እና መምህራንን ተጠቃሚ ለማድረግ የሚውሉ ግብዓቶችን ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 09, 2026) የቴክኖሎጂ መሣሪያዎች ግዢ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮጵያን ሴንተር ፎር ዴቨሎፕመንት /ECD/ እና ፔስታሎዚ የህፃናት መርጃ ድርጅት
በአብክመ በሰሜን ሸዋ ዞን መስተዳደር የሲያደብርና ዋዩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ ጎማ እና መለዋጠጫ እቃዎችና የተሽከርካሪ ቅባትና ዘይት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 09, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በሰሜን ሸዋ ዞን መስተዳደር የሲያደብርና ዋዩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴክተር
The International Organization for Migration (IOM) Office in Ethiopia is Inviting Eligible Bidders to Participate in a Competitive Bidding Process for the Sale of Used Items.
Reporter (Aug 09, 2026) RE-ADVERTISEMENT: INVITATION FOR AUCTION FOR THE SALE OF USED ITEMS The International Organization for Migration (IOM)
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ አይ.ሲ.ቲ እቃዎች እና መለዋወጫ መሣሪያዎች አቅርቦት ግዥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 03/2019 1. አይ.ሲ.ቲ እቃዎች እና መለዋወጫ መሣሪያዎች–አቅርቦት ግዥ በጨረታው