Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (May 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር-ንኢባ/031/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ግልጽ ጨረታ የጨረታ መለያ ቁጥር እባ/010/2018 እናት ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

እናት ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Gojjam Development S.C. Has Invited Wax Sealed Bids Comprising of Technical & Financial Proposal from Eligible Bidders for Providing All the Necessary Labor, Material & Equipment for the Construction and Completion of Gojjam Development S.C B+G+12 at Bahir Dar Town in Amhara Region.

Reporter (May 17, 2026) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ሮሃ ፓክ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር / ኢሪክስ ኢንተርናሽናል ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በድጋሚ በወጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የድርጅቱን ፍላጎት በመመልከት

ሮሃ ፓክ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር / ኦሪክስ ኢንተርናሽናል ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በድጋሚ በወጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ኦሮሚያ ኢንሹራንስ አ.ማ. የሙሉ ውድመት ካሳ ክፍያ ፈጸሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪ አካላት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ቅዳሜ ሰኔ 20 ቀን 2018 ዓ.ም. ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን የሙሉ ውድመት ካሳ ክፍያ ፈጸሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪ አካላት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ

ሕብረት ባንክ አ.ማ. በባንኩ ዋና መ/ቤት፣ አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙ ዲስትሪክቶች ቅርንጫፎች ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች (ፈርኒቸሮች) ለሁለት ዓመት በሚቆይ የኮንትራት ውል የጥገና አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Dashen Breweries S.C Invites Qualified Water Works and Electro Mechanical Contractors (Grade 5 and Above) for the Supply, Installation, Testing, and Commissioning of Pipes and a Submersible Pump System for a Water Well at Their Gondar Plant.

የቤቱ ስፋት 80 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 21, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ታምራት ፀጋ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ጌጤ ቀማው መካከል

አይናጌ ሕፃናት እና ቤተሰብ ልማት ድርጅት እ.ኤ.አ ከ ሐምሌ 2025 እስከ ሰኔ 30,2026 ድረስ ለ1 ዓመት አጠቃላይ ገቢና ወጪውን እንዲሁም የፕሮግራም አፈጻጸም ጥራቱን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር/ ማሰራት ይፈልጋል

መጋዘን ውስጥ የሚገኝ በጥቅል 50/ሀምሳ/ በግምት ሃያ አምስት ቶን የሚሆን 3 ሚሊ ሜትር ዲያሜትር ያለው የሽቦ ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ አማራ ህንፃ ስራዎች ኮንስትራክሽን /ዘመን ኮንስትራክሽን / አፈፃፀም ተከሳሽ፡ይፋት ትሬዲንግ ኃ /

The United Nations Development Programme (UNDP) Hereby Invites You to Submit a Proposal to the Request for Proposal RFP- Recruitment of Consultancy Services for Construction Supervision for the Productive Use of Water Project Wells in Waji, Sitti, Afder, Shabelle, Jarar, Fafen and Nogob Zones of Somali Region, Ethiopia.

የአመያ ማረሚያ ተቋም የተለያዩ ጥራጥሬ እህሎችንና ሸቀጣሸቀጦችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአመያ ማረሚያ ተቋም ከሐምሌ /1/2018 እስከ ታህሳስ 30/2019 ዓ/ም ድረስ ለስድስት ወር የሚበቃ

Dashen Bank S.C. Invites Eligible and Interested Bidders for the Procurement of Three (3) Full Electric Minibus Vehicles (re-bid).

Fortune (Jun 21, 2026) DASHEN BANK S.C CALL FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) Dashen Bank invites eligible and interested bidders