Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (May 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 17/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ኮንስትራክሽን ማቴሪያል፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ኮንስትራክሽን ማቴሪያል፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ሸቀጣ ሸቀጥ (ልዩ ልዩ)፣ መነፅር (የእይታ መሳሪያ) እና ምግብ ነክ በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 7-18/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ polypropylene( የፋብሪካ ጥሬ እቃዎች)፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞትከስ ፣አዳዲስ አልባሳት(ጫማዎች)፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ Polypropylene(የፋብሪካ ጥሬ እቃዎች)፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞትከስ፣ አዳዲስ አልባሳት(ጫማዎች)፣ ሸቀጣሸጥ (ልዩ ልዩ)፣ ተሽከርካሪ እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሃራጅ ጨረታ ቁጥር ሃ-17/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨቁ 13/2018 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ
የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ሕብረት ባንክ አ.ማ አውቶሞቢል ኮሪያ ሀዩንዳይ ቱከሰን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 28, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሕባ 008/2018 ሕብረት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትናነት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች
በአብክመ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ለዞኑ ጤና መምሪያ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ለማስገንባት ከደረጃ 6 እና ከዚያ በላይ የሆነ ጠቅላላ እና ሕንፃ ሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 28, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የማዕከላዊ ጎን/ዞን ገንዘብ መምሪያ ለዞኑ ጤና መምሪያ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ለማስገንባት ከደረጃ 6 እና
Oromia Industrial Parks Development Corporation (OIPDC) Here by Invites Sealed Bid from Eligible and Qualified Bidders (BC-3/GC-4 and Above) for Procurement of Construction Works for Renovation of Laboratory at Bulbula-Integrated Agro-Industrial Park (IAIP) and Shashamane Rural Transformation Center (RTC)
Addis Zemen(Dec 28, 2025) INVITATION TO BID Bid No. OIPDC 02/2018 Oromia Industrial Parks Development Corporation (OIPDC) here by invites
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በእንስሳት እና ዓሣ ሀብት ልማት ቢሮ በክልል በጦርነት የተጐዱ አካባቢዎች የእንስሳት መሰረተ ልማቶችን መልሶ ማቋቋም ፕሮጀክት ለፕሮጀክቱ አገልግሎት የሚውል በ2018 ዓ.ም በሪስቶር ፕሮጀከት በጀት የሞተር ሳይክል እና ፕሪንተር በሀገር ውስጥ ገበያ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 28, 2025) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ET-AMH-RESIORE-GO-REQ-21/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በእንስሳት እና ዓሣ ሀብት ልማት ቢሮ በክልል በጦርነት
መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በጃንሜዳ -ሰላም ማስከበር ፕሮጀክት (20-03B) ግቢ ውስጥ እየገነባ ለሚገኘው G+3 ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት የስራ አካል አንዱ የሆነው ስራ Movable Single Glazed Portion Wall ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 28, 2025) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር DCE/SC/154/18 ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በጃንሜዳ –ሰላም ማስከበር ፕሮጀክት (20-03B) ግቢ
Awash Bank S.C. Would Like to Kindly Inform You that the Submission and Opening Dates for Procurement Reference Number AB-19-2025/26 (LOT-4 and 5) Have Been Extended
Fortune(Dec 28, 2025) Addis Zemen(Dec 28, 2025) Awash Bank S.c Notice for Bid Extension Procurement reference No AB-19-2025/26 (LOT 4
ኖርዝ-ኢስት የዕቃና የጉምሩክ አስተላላፊ አ/ማሕበር እ.ኤ.አ የ2025 በጀት ዓመት በ IFRS ሥርዓት የተዘጋጀ ሂሳቡን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
Fortune(Dec 28, 2025) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ኖርዝ – ኢስት የእቃና የጉምሩክ አስተላላፊ አ.ማ. ኖርዝ-ኢስት የዕቃና የጉምሩክ አስተላላፊ አ/ማሕበር እ.ኤ.አ የ2025
Commercial Bank of Ethiopia, Invites Eligible Vendors/suppliers to Indicate Their Expression of Interest for the Acquisition of the President Floor Offices Renovation Design Build Work
Fortune(Dec 28, 2025) Request for Expression of Interest Bid No. 77/2025/26 (Two Stage Tender) Commercial Bank of Ethiopia, invites eligible
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ 50 ቅጠል ደብተር እና 50 ቅጠል ስክዌር ደብተር ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Dec 28, 2025) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ(በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ) በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው