Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 20, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር–ት/ቢ/ግ/ጨ/-05/18 የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ የኤሌክትሮኒክስ Lap top computer, LCD projector printer machine and voice recorder/ በግልጽ ጨረታ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ የኤሌክትሮኒክስ /Lap Top Computer, LCD Projector, Printer Machine and Voice Recorder/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Government (May 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/39897e4d-9d5b-4b41-b622-54fd9b899c49/open Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0575-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ ለአሚቲኢ

አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚውል የኤሌትሪክ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (May 20, 2026) የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት ለአቶ ምእራፍ ተገኘ አለሙ በሊዝ ፋይናንሲንግ ስርዓት ለግብርና ሜካናይዜሽን ፕሮጀክት አገልግሎት ዘርፍ አከራይቶ የነበራቸውን የእርሻ መሳሪያዎች ተከራዩ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት የተለያዩ የእርሻ መሳሪያዎች በድርድር ለመሸጥ ወይም ለማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 20, 2026) ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡- ኢፕድ 021/2018 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ለህጻናት ማቆያ የሚያገለግሉ የዴይ ኬር ዕቃዎች

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ለህጻናት ማቆያ የሚያገለግሉ የዴይ ኬር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ትምህርት ቤት የኮከበ ፅባህ ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ሂጅራ ባንክ አ.ማ. በዋስትና የያዘውን ንብረት ባለበት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 30, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሂጅራ ባንከ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሰረት በዋስትና የያዘውን ንብረት ባለበት

በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መን/ጤና ቢሮ በቤንች ሸኮ ዞን የሚዛን አማን ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ ቁሳቁሶች ግዢ እና ጥገና በጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መን/ጤና ቢሮ በቤንች ሸኮ ዞን የሚዛን አማን ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የጤናና ጤና ነክ አገልግሎቶች እና ግብዓቶች ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የታችኛውን መዋቅር የቁጥጥር ዘርፍ ለማጠናከር እና ለመደገፍ በተያዘው በካፒታል ፕሮጀክት በጀት የሞተር ሳይክል ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Menschen Für Menschen Foundation Invites Sealed Bids for Various Construction Works at Multiple Sites Across South Ethiopia Region (Gamo Zone, Gofa Zone), Amhara Region (South Wollo), and Oromia Region (West Shewa)