Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (May 26, 2026) የሸያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 17-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣የኮስሞቲክስና የንጽህና ዕቃዎች፣ የመገናኛ እና
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት የጨረታ ማስታወቂያ የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች
የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል
Bekur (May 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ ለአቶ ሞላ ታከለ እና ለወ/ሮ አዲሴ ደመላሽ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን በእንጅባራ ከተማ
ፀደይ ባንክ አ/ማ የምግብ ዘይት ፋብሪካ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (May 25, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ ፈጣም ቅርንጫፍ ለአቶ አንሙት የኔነህ እና ለወ/ሮ ገነት ጥሩነህ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን ቲሊሊ ከተማ በካርታ
ፀደይ ባንክ አ.ማ ፈጣም ቅርንጫፍ የቦታው ስፋት በካ/ሜ 250 ካ/ሜ የሆነ መኖሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት የመዋለ ህጻናት አንድ ብሎክ አራት ክፍል ያለው ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 17, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ መለያቁጥር GGWW/009/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የኮንሶ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በ2018 በጀት ዓመት የአላቂና ሌሎች የቢሮ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የኮንሶ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በ2018 በጀት ዓመት የአላቂና
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አቃቂ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር አ/ጤ/ጣ 002/2018 ዓ.ም የጨረታ ቁጥር 002/2018 ሎት 1 ህትመት ሎት 2
ችልድረንስ ሄቨን እ.ኤ.አ የ2025 በጀት ዓመት የሂሳብ ለማስመርመር ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 17, 2026) የኦዲት ስራ ማስታወቂያ ችልድረንስ ሄቨን ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ሲሆን በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙትን ሴት ህፃናትን እየረዳ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተወረሱ ዕቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 16, 2026) የተተዉ ዕቃዎች ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ግ-21/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በተሻሻለው
አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ የሬዲዬ ስቱዲዮ ኢንቴሪየር ዲዛይን አገልግሎት ግዥ፣ የኤሌክትሪከ መኪና ጋራዥ አገልግሎት ግዥ፣ ቢል ቦርድ ግዥ፣ የነዳጅ መኪና ገራዥ አገልግሎት ግዥ፣ የሙዚቃ ባንድ አገልግሎት ግዥ፣ የመኪና ጎማና ጌጣጌጥ ግዥ፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች ግዥ እና የባህላዊና ዘመናዊ አልባሳት ግዥና ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 17, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በጨረታ ቁጥር አ.ማ.ኔ.ብ.ግ.ጨ 012/2018 ዓ.ም በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት የሚፈልግ በመሆኑ በጨረታ ለመሳተፍ
የሰርቪስ ቤት ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 17, 2026) በአፈ/ከሣሽ ወ/ሮ አስቴር ሀብቴ እና በአፈ ተከሣሽ አቶ ገ/ኪዳን አድኖ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ
Ethiopian Sugar Industry Group Invites Bids from Interested Eligible & Qualified Bidders for for the Procurement of Retaining Wall, Warehouse Entrance Maintenance and Drainage Cleaning
Addis Zemen(Feb 17, 2026) INVITATION TO BID OPEN NATIONAL COMPETITIVE BIDDING Tender No. LP/OT/17/SIG/2018 1. Ethiopian Sugar Industry Group invites
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በዳራ አትልቾ ወረዳ ተፈሪ ኬላ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ሊያሠራ ላቀደው ሁለት የመማሪያ ብሎኮች ቀሪ ግንባታ ሥራ ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በዳራ አትልቾ ወረዳ ተፈሪ ኬላ