Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ሪፕል ኢፈክት ኢትዮጵያ ከስታር ባክስ ፋዉንዴሽን (Starbucks Foundation) ጋር በመተባበር በሲዳማ ክልል ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን በንሳ ወረዳ የሚገኙ አነሰተኛ የመሬት ይዞታ ያላቸው ሴት አርሶ አደሮችን አቅም ማጎልበት (Resilient and Empowered Women and Girls Project) ለተባለዉ ፕሮጀክት ለተጠቃሚ አርሶ አደሮች የሚሆን የሽግግር የንብ ቄፎ(Transitional Top Bar Hive) ህጋዊ ፈቃድ ካላቸውና በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ በ14/2018 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ

የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 03, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ የውብፀሀይ አፈወርቅ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወንድወሰን አፈወርቅ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/96322 በ6/02/2017

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 02, 2026) ዕቃዎችን ለመሸጥ በድጋሚ ለ2ተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ ጅግጅጋ/ስተአ/002/2018 የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጅግጅጋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (ላፕቶፕ

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጅግጅጋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (ላፕቶፕ እና ዴስክቶፕ ኮምፒዉተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ የማባዣ ማሽኖች፣ ቴሌቪዥኖች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ የተለያዩ የውኃ እቃዎች፣ የግንባታ እቃዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Doctors with Africa CUAMM Hereby Informs All Bidders Who Participated in the Procurement Procedure for the Supply of Medical Gases Supply Upgrading Works for Black Lion (Tikur Anbessa) Specialized Hospital Neonatal Intensive Care Unit (NICU) that the Procedure Has Been Cancelled.

Ethio Telecom Invite All Interested and Eligible Bidders by this International Competitive Bid for the Procurement of Different Types of Strategy Planning and Program Management Training (i.e. Developing a Competitive and Sustainable TechCo Strategy (Advanced Level), Modern Business Model Frameworks and Approaches (Advanced) and Enterprise Project Management Maturity Modeling and Evaluation Training(proficient)) with RFQ No 4286031.

የቦታው ስፋት 220 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 16, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ነብዩ አወቀ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወንደወሰን ውብሸት መካከል ስላለው

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግል ማህበር ለመንገድ እና ለተለያዩ ሆስፒታሎች የጽዳት ሥራ አገልግሎት ግብዓት የሚሆኑ ዕቃዎችን ግዢ እና አገልግሎት ግዢ ለማከናወን ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያCN/NCB/39/2018 የድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለመንገድ እና ለተለያዩ ሆስፒታሎች የጽዳት ሥራ አገልግሎት ግብዓት

Godinaa Shawaa Kaabaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Jiddaa Bara Baajataa 2019 Seektarotaa Fi Bulchiinsa Gandootaa Aanaa Keenyaaf Caalbaasii Ifaan Meeshaalee Gosa Adda Addaa Kan Akka

Addis Zemen (Jul 16, 2026) Béeksisa Caal baasii Ifaa Yeroo 1ffa Godinaa Shawaa kaabaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Jiddaa bara baajataa

የቡታጅራ ከተማ ማረሚያ ተቋም በህግ ጥላ ስር ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች ከሀምሌ 01/11/2018 ዓ/ም እስከ ታህሳስ 30/2019 ዓ/ም ለ6 ወር ለምግብ አገልግሎት የሚውል እህሎች፣ ማጣፈጫዎች፣ የማገዶ እንጨት መግዛት ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለምስራቅ ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ፈጥኖ ደራሽ (ድሬዳዋ) ቢሮና ካምፕ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and Fix Diesel Generator ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር DCE/SF/94/2026 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለምስራቅ ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ፈጥኖ ደራሽ (ድሬዳዋ) ቢሮና

Ministry of Peace: Procurement of Hotel Service

Government (Jul 16, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/a8bd9dee-1dda-4976-a8a3-ff2c7f18c8b3/open Invitation to

Ministry of Peace: Procurement of Hotel Service

Government (Jul 16, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/a81aea27-37c2-41f5-8ab3-becdbf0224af/open Invitation to