Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 07, 2026) የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር– 04/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት

በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government (Aug 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d740391a-74ba-4ac9-a5e7-c70ee8fc97cf/open Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-1215-2018-PUR Object of Procurement: የማባዣ ማሽን ቀለምና

ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የማባዣ ማሽን ቀለምና ማስተር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 07, 2026) በድጋሜ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 05/2018 በአ. ብ.ክ.መ. በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን በ2018 በጀት ዓመት ከህብረተሰቡ ለተረጂነት የተሰበሰበ የስንዴ እህል

በደቡብ ወሎ ዞን አልብኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የስንዴ እህል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኩንታል መሸጥ ይፈልጋል

2merkato.com (Aug 07, 2026) ዘመን ባንክ አ.ማ ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች ሽያጭ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ) ዘመን ባንክ አ.ማ. በቁጥር 5 ያገለገሉና በጥሩ ይዘት የሚገኙ ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ

ዘመን ባንክ አ.ማ. በቁጥር 5 ያገለገሉና በጥሩ ይዘት የሚገኙ ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ሕብረት ስራ ዩኒየን የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ የእርሻ ትራክተሮች፣ የቮልቮ መኪና ተሳቢ፣ የዘር መዝሪያ ማሽን፣ የእህል መውቂያ ማሽኖች እና የተለያዩ ዓይነት አሮጌ ሞተር ሳይክሎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት የቢሮ ኪራይ እስከ ሁለት አመት በሚደርስ ውል በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 20, 2026) ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- ኢስአ/ግጨ/001/2018 መ/ቤታችን በ208 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከቱትን

በዲላ ከተማ አስተዳደር እና በማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ ፕሮግራም የተለያዩ እቃዎች ግዥ በቀረበው ዝርዝር ፍላጎት መሠረት በግልጽ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 20, 2026) ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቋሚ ዕቃዎች ግዥ ጨረታ በዲላ ከተማ አስተዳደር እና በማዘጋጃ ቤት በ2018

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በዋናው መስሪያ ቤት ለሚገኙ ቢሮዎች አቅጣጫ ጠቋሚ፣ የህንጻ ብሎክ ቁጥር ጠቋሚ እና የተለያዩ የስራ ማዕረግ (ስታተስ ፕሌት) አቅርቦትና የገጠማ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ፤ ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Ministry of Water and Energy Procurement of Electronics Equipment/printer

Government (Apr 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a6ba4b5c-4564-4c9b-a2fe-9f0a30827cf7/open Lot Information

Amanuel Mental Specialized Hospital፡ Procurement of Spare Parts

Government (Apr 21, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/a80452cd-417f-4d30-a816-34058a62dc2f/open Invitation to

Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service Procurement of Electronics Equipment

Government (Apr 21, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/b7e917e1-a058-4d80-81bd-b90da2162524/open Invitation to

Livestock Development Institute: Procurement of Electronics Equipment

Government (Apr 21, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/fda378a0-4c58-4fde-8689-bf58e1a5dd9e/open  Invitation to

Solar Village Ethiopia (SVE) Invites Consultancy Firms or Individuals to Develop a Comprehensive Environmental, Social, and Governance (ESG) Policy.

2merkato.com (Apr 21, 2026) Invitation for Consultancy Services Organization: Solar Village Ethiopia (SVE) Project Title: Development of ESG Policy Type of Solicitation: Consultancy