Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Jun 07, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ (በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ) ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 07, 2026) በድጋሚ የወጣ የፅዳት አገልግሎት ግዥ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ 023/2018 ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የፅዳት አገልግሎት ግዥ ግልፅ ጨረታ ለማዕከሉና ለመስቀል አደባባይ ፋስሊቲ ማኔጅመንት
ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የፅዳት አገልግሎት ግዥ ግልፅ ጨረታ ለማዕከሉና ለመስቀል አደባባይ ፋስሊቲ ማኔጅመንት ለቢሮ፣ የተሽከርካሪ ማቆሚያ ፓርኪንግ እና ፕላዛ ላይ የፅዳት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 07, 2026) ሁለተኛ ዙር የሀራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት ከወ/ሪት ጽዮን ጌታቸው ባልተከፈለ ዕዳ ምክንያት በአዋጅ ቁጥር 103/1990 እና 807/2005 መሰረት የተረከባቸውንና ከዚህ በታች በዝርዝር
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 07, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለእርሻ መካናይዜሽን አገልግሎት የሰጠውን ትራክተር ተከራዮች የኪራይ ክፍያውን በካፒታል ዕቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት ትራክተር በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Customs Commission Moyale Branch Office:Procurement of Tablet and Mobile Phone
Government (Mar 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9cf2290e-92b2-4c57-898c-d8e5d85912b9/open Lot Information
አማራ ልማት ማህበር ማ/ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ፈርኒቸር፣ የመኝታ ቁሳቁስ እና ኮምፒውተር በሎት በመለየት በጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 02, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የምዕራብ ጎጃም ዞንና አካባቢው አማራ ልማት ማህበር ማ/ጽ/ቤት crisis-affected children
የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዞን ከፍ/ፍ/ቤት ባለሶስት እግር ተሽከርካሪ ባጃጅ መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Mar 02, 2026) ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ግዛቸው ፈንቴ እና በአፈ/ተከሳሽ ታደሰ ቦጋለ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ገንዘብ ክስ ክርክር
የዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ አይነትና መጠን ያላቸው ፈርኒቸር እና የፈርኒቸር ዉጤቶች ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ አሚኮ በቁጥር ኮ/አ/ም/ ስ/ኤ/299/2018 በቀን 26/05/2018 ዓ.ም በሰጡን
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የተለያዩ እቃዎችን እና ግንባታዎችን ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር 14/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ሎት 1 የአሚኮ የአጥር ግንባታ ሥራ ደረጃ 6
በጎንደር ከተማ አስተዳደር በጤና መምሪያ ሥር የሚገኘው የጎንደር ጤና ጣቢያ ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች እና የጽዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አውጥቶ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በጎንደር ከተማ አስተዳደር በጤና መምሪያ ሥር የሚገኘው የጎንደር ጤና ጣቢያ ለጤና ጣቢያው አገልግሎት
በምሥራቅ ጎጃም አሥተዳደር ዞን የደብረ ኤልያስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ/ን/አስ/ቡድን በወረዳችን ሥር ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች ከ2018 የመደበኛ በጀት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል የሀገር ውስጥ ፈርኒቸር፣ የውጭ ስሪት ፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ የጽህፈት መሣሪያ እንዲሁም በወረዳ ስፖርት ምክር ቤት በጀት የስፖርት ትጥቅና የስፖርት ጫማ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጎጃም አሥተዳደር ዞን የደብረ ኤልያስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ/ን/አስ/ቡድን በወረዳችን ሥር ለሚገኙ
The African Center for Early Childhood Development (AfC-ECD) Invites Qualified Firms to Submit Expressions of Interest for a Study on Indigenous Child-rearing Practices in Addis Ababa, Dire Dawa, Amhara, Central Ethiopia, Oromia, and Sidama Regions.
Addis Zemen (Mar 04, 2026) Invitation for Expression of Interests for Local Bidders to Conduct Multi-region Study of Indigenous Child-rearing
አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ኩባንያ የውሃ ማቆሪያ (Geomembrane Sheet) መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 04, 2026) ውሃ ማቆሪያ (Geomembrane Sheet) ምርት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር APF/17/2018 LOCAL አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር