Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jul 04, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አለሚቱ ከበደ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ዘነበ ብርሃኑ ግዛው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.46929 በ03/11/2007ዓ.ም እና የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 03, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ብግጨ 04/2018 የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ካምፓስ ባዘጋጃቸው የካፌና ሬስቶራንት የአገልግሎት መስጫ ህንጻ 843 ለተማሪዎች አገልግሎት እንዲሰጡ በኪራይ ህንጻ ለማከራየት በካፌና
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ካምፓስ ባዘጋጃቸው የካፌና ሬስቶራንት የአገልግሎት መስጫ ህንጻ 843 ለተማሪዎች አገልግሎት እንዲሰጡ በኪራይ ህንጻ ለማከራየት በካፌና ሬስቶራንት ዘርፍ የንግድ ፈቃድ ያላቸውን በማወዳደር ለሶስት አመት ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 03, 2026) የጨረታሽያጭ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር 001 ፣002፣003፣004/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር MSF/LP/09/2026 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፁትን ለፋብሪካችን የተለያዩ ክፍሎች እና የእርሻ ማሽነሪዎች ተሸከርካሪዎች ጥገና የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለፋብሪካው የተለያዩ ክፍሎች እና የእርሻ ማሽነሪዎች ተሸከርካሪዎች ጥገና የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በዋግ ኽምራ ዞን የሠቆጣ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ግንባታዎችና አቅርቦቶች በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት እና መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 01, 2026) ብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ዞን የሠቆጣ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ
ቡና ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/027/2018 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ የተለያዩ ዕቃዎችን በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 01, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጨረታ ቁጥር -25/2018 ዓ.ም በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የድርድር የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ
የውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ዉ.ስ.ኮ.) ዋናው መ/ቤት የተለያዩ ስራዎችን ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 31, 2026) አገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ የጨረታ ቁጥር NCB WWC 13/2018 የውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ዉ.ስ.ኮ.) ዋናው መ/ቤት
በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/በኮንታ ዞን አመያ ከተማ አሰተዳደር ኢኮኖሚ ከላሰተር ፋይናንስ ዩኒት ለከተማ አስተዳደር ሴክተር መ/ቤቶች የተለያዩ ኤሌትሮኒክ ዕቃዎች እና መንገድ ዳር መብራት ፓዉዛ አንፖል እና ሌሎች የመብራት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ማስታዉቂያ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በ2018 በጀት ዓመት በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/በኮንታ ዞን አመያ ከተማ አሰተዳደር ኢኮኖሚ ከላሰተር ፋይናንስ ዩኒት ለከተማ
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የኮንክሬት ቱቦ (RC-Pipe 48 Ø) መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 01, 2026) የኮንክሬት ቱቦ (RC-pipe 48Ø ዲያሜትር) ምርት የቁርጥ ዋጋ ግዥ ጥሪ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች
በጉ/ክ/ከ/ፐ/ሰ/የሰ/ሀ/ል/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት በፑሉ ስር ለሚገኝ ለ ጽ/ቤት የተለያዩ ከባድ እና ቀላል መኪና የጥገና ዕቃዎች እና ሰርቪስ አልግሎቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጉ/ክ/ከ/ፐ/ሰ/የሰ/ሀ/ል/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት በፑሉ ስር ለሚገኝ ለ ጽ/ቤት